የሀገር ውስጥ ዜና ከ9 ሚሊየን ብር በላይ መንግስትን አሳጥተዋል የተባሉ ግለሰቦች በእስራትና በገንዘብ ተቀጡ Shambel Mihret Jan 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ9 ሚሊየን ብር በላይ ዓመታዊ ግብር ክፍያ መንግስትን አሳጥተዋል የተባሉ ግለሰቦች በቀረበባቸው የሙስና ወንጀል ክስ እስከ 13 አመት በሚደርስ ጽኑ እስራትና በገንዘብ እንዲቀጡ የኦሮሚያ ክልል ሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ወንጀል ችሎት ወሰነ።…
የሀገር ውስጥ ዜና የአንድሬ ስቴኒን ዓለም አቀፍ ፕሬስ ፎቶ ውድድር ሥራዎች ዐውደ ርዕይ በአዲስ አበባ ተከፈተ Shambel Mihret Jan 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፍ ወጣት ፎቶ አንሺዎችን ሥራዎች የሚያሳትፈው የአንድሬ ስቴኒን ዓለም አቀፍ ፕሬስ ፎቶ ውድድር ሥራዎች ለሕዝብ የሚታዩበት ዐውደ ርዕይ በአዲስ አበባ ተከፈተ። የአንድሬ ስቴኒን ፕሬስ ፎቶ ውድድር 'ራሽያ ሲጎኒያ' ወይም የ'ራሺያ ቱደይ'…
የሀገር ውስጥ ዜና በብሄራዊ ቴአትር የቻይና የባህል ፌስቲቫልና ትርኢት እየተካሄደ ነው Shambel Mihret Jan 23, 2024 0 አዲሰ አበባ፣ ጥር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2024 የቻይና አዲስ አመትን አስመልክቶ በብሄራዊ ቴአትር የቻይና የባህል ፌስቲቫልና ትርኢት እየተካሄደ ነው። የቻይና አፍሪካን ወዳጅነት ያጠናክራል የተባለው ፈስቲቫል÷በመጪው የካቲት 2 ቀን 2016ዓ.ም የሚከበረውን የቻይናውያን አዲስ አመት…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ማይክ ሀመር ጋር ተወያዩ Shambel Mihret Jan 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ማይክ ሀመርን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። አምባሳደር ምስጋኑ በዚህ ወቅት እንዳሉት ኢትዮጵያና አሜሪካ ዘመናትን ያስቆጠረ ግንኙነት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአክሱም አውሮፕላን ማረፊያ በግንቦት ወር ለአገልግሎት ክፍት እንደሚሆን ተገለጸ Shambel Mihret Jan 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የአክሱም አጼ ዮሐንስ 4ኛ አውሮፕላን ማረፊያ ተጠግኖ በቀጣይ ግንቦት ወር ለአገልግሎት ክፍት እንደሚሆን ተገለጸ፡፡ በኢትዮጵያ አየር መንግድ የመሰረተ ልማት ኃላፊ አቶ አብይ ዘነበ ÷ በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል በነበረው ጦርነት…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የስርቆት ወንጀል ፈጽመዋል የተባሉ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለጸ Shambel Mihret Jan 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ለሚ ኩራ ክ/ከተማ ተሳፋሪ መስለው በተሽከርካሪዎች ውስጥ በመግባት የስርቆት ወንጀል ፈጽመዋል የተባሉ ስድስት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተካሄደ እንደሚገኝ ተገለጸ፡፡ በክፍለ ከተማው ፖሊስ መምሪያ የመሪ አካባቢ ፖሊስ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የጥምቀት በዓል በድምቀት ተከብሮ መጠናቀቁን የአዲስ አበባ ከተማ ሀገረ ስብከት አስታወቀ Shambel Mihret Jan 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በአዲስ አበባ የጥምቀት በዓል በድምቀት ተከብሮ መጠናቀቁን የአዲስ አበባ ከተማ ሀገረ ስብከት አስታውቋል፡፡ በዓሉ ጃንሜዳን ጨምሮ በ78 ጥምቀተ ባህራት በሁሉም ክፍለ ከተሞች በድምቀት ተከብሮ መጠናቀቁን ሀገረስብከቱ በሰጠው መግለጫ ገልጿል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ቱርክ በወንጀል መከላከል ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ለማጠናከር ተወያዩ Shambel Mihret Jan 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፍትሕ ሚኒስትር ዴዔታ በላይሁን ይርጋ በኢትዮጵያ ከቱርክ አምባሳደር ቤርክ ባራን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷በኢትዮጵያ እና ቱርክ መንግስት በኩል ወንጀልን በመከላከልና በትምህርት ዘርፍ ያለውን የሁለትዮሽ ግንኙነት ለማጠናከር መክረዋል፡፡…
ቢዝነስ ከአኩሪ አተር ተረፈ ምርት ከ14 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ Shambel Mihret Jan 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው ግማሽ ዓመት ከአኩሪ አተር ተረፈ ምርት የወጪ ንግድ 14 ነጥብ 19 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር መገኘቱን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ከአኩሪ አተር ተረፈ ምርት የወጪ ንግድ 12 ነጥብ 38 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ለማግኘት…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል የአርብቶ አደሩን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ Shambel Mihret Jan 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በአርብቶ አደሩ አካባቢ ያሉ ፀጋዎችን በመለየት ማኅበረሰቡን ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ልማት አስተባባሪ አብዱረህማን አብደላ ገለጹ፡፡ የአርብቶ አደሮች ቀን በኦሮሚያ ክልል ለ19ኛ…