የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ ከ120 ሺህ በላይ ተማሪዎች በምገባ መርሐ ግብር ይካተታሉ sosina alemayehu Aug 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በ2018 የትምህርት ዘመን ከ120 ሺህ በላይ ተማሪዎችን በምገባ መርሐ ግብር ለማካተት ዝግጅት ተደርጓል አለ ። የክልሉ ትምህርት ቢሮ ምክትል ሃላፊ ደስታ ገነሜ (ዶ/ር) እንደገለጹት፥ በክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና ተጨባጭ ለውጦች የተመዘገቡበት የአየር ንብረት ለውጥን የመከላከል ስራ sosina alemayehu Aug 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥን ለመከላከል የሰራቻቸው ስራዎች ተጨባጭ ለውጦች የተመዘገቡባቸው ናቸው አለ የፕላንና ልማት ሚኒስቴር። የፕላንና ልማት ሚኒስትር ዴዔታ ስዩም መኮንን የአየር ንብረት ለውጥን ለመከላከል በሚሰራው ስራ ኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የ400 ሜጋ ዋት ሶላር ፓርክና 700 ኪሎዋት ሰዓት ሶላር ሚኒ ግሪድ የማስጀመር ስምምነት sosina alemayehu Aug 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከዓለም አቀፉ ሶላር አሊያንስ ጋር የ400 ሜጋ ዋት ሶላር ፓርክ እና 700 ኪሎዋት ሰዓት ሶላር ሚኒ ግሪድ ለማስጀመር የሚያስችል ስምምነት ተፈራርሟል። የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዴኤታው ሱልጣን ወሊ (ዶ/ር) በዚህ ወቅት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ከተሞች የአየር ንብረት ለውጥ ፈተናን ወደ ዕድል … sosina alemayehu Aug 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሁኑ ወቅት ለዓለም ፈተና እየሆነ የመጣውን የአየር ንብረት ለውጥ ፈተናን ወደ ዕድል በመቀየር ነዋሪዎቻቸውን ተጠቃሚ ማድረግ ጀምረዋል። በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት ከጳጉሜን 3 እስከ 5 ቀን 2017 ዓ.ም የሚካሄደው ሁለተኛውን የአፍሪካ የአየር…
የሀገር ውስጥ ዜና የበካይ ጋዝ ቁጥጥር መመሪያ በቀጣይ 2 ወራት ውስጥ ተግባራዊ ይደረጋል sosina alemayehu Aug 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከተሽከርካሪዎች የሚወጣ በካይ ጋዝን ለመቆጣጠር የወጣው መመሪያ በቀጣይ ሁለት ወራት ውስጥ ተግባራዊ መደረግ ይጀምራል አለ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር። በሚኒስቴሩ የትራንስፖርት አገልግሎትና ቁጥጥር ዘርፍ አማካሪ አቶ አሰፋ አዲስ ለፋና…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ለ190 ሺህ 347 መዛግብት ዕልባት ሰጠ sosina alemayehu Aug 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በተጠናቀቀው 2017 በጀት ዓመት 190 ሺህ 347 መዛግብት ዕልባት አግኝተዋል። ፍርድ ቤቱ የዳኝነት ነጻነት፣ ገለልተኝነት፣ ግልጽነት እና የተጠያቂነት ሥርዓትን ከማጠናከር አንጻር አበረታች ውጤት ማስመዝገቡ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሻደይ፣ አሸንድዬና ሶለል በዓላትን በደማቅ ሁኔታ ለማክበር ዝግጅት ተደርጓል sosina alemayehu Aug 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የሻደይ፣ አሸንድዬ ፣ ሶለል፣ ቡሄና እንግጫ ነቀላ በዓላትን ባሕላዊ እሴቶቻቸውን በጠበቀ መልኩ በደማቅ ሁኔታ ለማክበር ዝግጅት ተደርጓል አለ የክልሉ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ፡፡ ከመጪው ነሐሴ 13 ቀን እስከ መስከረም 1 ቀን 2018 ዓ.ም…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል ‘የብርሃን ገበያ’ ማዕከል ይፋ ሆነ sosina alemayehu Aug 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል 10 ሺህ ወጣቶችን የስራ ዕድል ተጠቃሚ የሚያደርግ 'የብርሃን ገበያ' ማዕከል ይፋ ሆኗል። የመጀመሪያው ዙር የወጣቶች የ"ብርሃን ገበያ" ማዕከል መክፈቻ መርሐ ግብር ዛሬ በአምቦ ከተማ የተካሄደ ሲሆን÷ በከተማዋ ተደራጅተው 23 ሱቅ…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ ለኢንቨስትመንት የተረከቡትን መሬት ባላለሙ 151 ባለሃብቶች ላይ ርምጃ ተወሰደ sosina alemayehu Aug 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከ18 ነጥብ 59 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ 260 የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች ፈቃድ ተሰጥቷል፡፡ የክልሉ ኢንቨስትመንትና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ኃላፊ አባስ መሐመድ (ዶ/ር)÷…
የሀገር ውስጥ ዜና በውጭ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በአካል አጀንዳ የማሰባሰቡ ሥራ ነገ ይጀመራል sosina alemayehu Aug 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በውጭ ሀገራት ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በአካል አጀንጃ የማሰባሰብ ሥራውን በነገው ዕለት ይጀምራል፡፡ የኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ ጥበቡ ታደሰ በሰጡት መግለጫ÷ የምክክር ኮሚሽኑ በውጭ ሀገራት ከሚኖሩ…