የሀገር ውስጥ ዜና ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው መራጮች ድምጽ እየሰጡ ነው – ወ/ሮ ሜላትወርቅ ኃይሉ sosina alemayehu Jun 1, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ሜላትወርቅ ኃይሉ እየተካሄደ በሚገኘው 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው መራጮች ድምጽ በመስጠት ላይ ናቸው አሉ። የቦርድ ሰብሳቢዋ የምርጫውን ጊዜያው ሂደት በተመለከተ በሰጡት መግለጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና ምርጫው ዜጎች ሉዓላዊ መብታቸውን ለመጠቀም ያላቸውን ፍላጎት ያሳየ ነው sosina alemayehu Jun 1, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምርጫው ዜጎች ሉዓላዊ መብታቸውን ለመጠቀም ያላቸውን ፍላጎት ያሳየ ነው አሉ የአማራ ክልል የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት። የምክር ቤቱ ሰብሳቢና የአዴኃን ሊቀመንበር ተስፋሁን ዓለምነህ እንዳሉት የዜጎች የነቃ ተሳትፎ ከጊዜ ወደ…
የሀገር ውስጥ ዜና የምርጫ ቅድመ ማስጠንቀቂያ፣ ጥቆማ ማድረጊያና ምላሽ መስጫ ሥርዓት ተቋቋመ sosina alemayehu May 30, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዜጎች ከ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ጋር የተያያዙ ችግሮችንና ክስተቶችን ደኅንነቱ በተጠበቀና ፈጣን በሆነ መንገድ ጥቆማ የሚያደርጉበትን “ከምርጫ ጋር ተያይዘው የሚፈጠሩ ችግሮች ሪፖርት ማድረጊያ እና ምላሽ መስጫ ሥርዓት”…
የሀገር ውስጥ ዜና ምርጫው በስኬት እንዲከናወን አስፈላጊው ዝግጅት ተጠናቅቋል – የአዲስ አበባ ፖሊስ sosina alemayehu May 30, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በምርጫና ድህረ ምርጫ ቀናት በሚከናወኑ የፀጥታ ማስከበር ተግባራት ምርጫው በስኬት እንዲከወን አስፈላጊው ዝግጅት ተጠናቅቋል አለ የአዲስ አበባ ፖሊስ፡፡ በአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ በቅድመ ምርጫ የተከናወኑ ተግባራትን ለመገምገም…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሀገር ልማት ይበጃል የምንለውን ፓርቲ ለመምረጥ ዝግጁ ነን sosina alemayehu May 30, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በምርጫው ዕለት ለሀገር ልማት ይበጃል የምንለውን የፖለቲካ ፓርቲ ለመምረጥ ተዘጋጅተናል አሉ የሐረር እና ቆቦ ከተማ ነዋሪዎች፡፡ የሐረር ከተማ ወጣቶች በምርጫው ዕለት ለሀገር ልማት ይበጃል የምንለውን የፖለቲካ ፓርቲ ለመምረጥ ቁርጠኛ መሆናቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና በምርጫ ካርዳችን ለምንፈልገው ፓርቲ ድምጻችንን ለመስጠት ተዘጋጅተናል – የደሴና ታርጫ ከተማ ነዋሪዎች sosina alemayehu May 30, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በወሰድነው የምርጫ ካርድ ይጠቅመናል ለምንለው ፓርቲ ድምጻችንን ለመስጠት ተዘጋጅተናል አሉ የደሴና ታርጫ ከተማ ነዋሪዎች፡፡ ነዋሪዎቹ÷ የፊታችን ሰኞ በሚካሄደው ጠቅላላ ምርጫ ላይ በንቃት በመሳተፍ ሕገ መንግሥታዊና…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፋር ክልል የምርጫ ቁሳቁስ ሥርጭት ሒደት.. sosina alemayehu May 30, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፋር ክልል በሚገኙ የተለያዩ ምርጫ ጣቢያዎች የምርጫ ቁሳቁስ ሥርጭት እየተካሄደ ነው። ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ አጋዥ የምርጫ ቁሳቁስ የማጓጓዙ ሥራ ቀደም ብሎ በክልሉ የተጀመረ ሲሆን÷ እስከነገ ሙሉ ለሙሉ የማጠናቀቁ ስራ እንደሚከናወን…
የሀገር ውስጥ ዜና 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በስኬት እንዲጠናቀቅ የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል ተግባሩን አጠናክሮ ይቀጥላል – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ sosina alemayehu May 30, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢፌዴሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በስኬት እንዲጠናቀቅ የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል እያደረገ ያለውን ተግባር አጠናክሮ ይቀጥላል አሉ። የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ 7ኛው…
ስፓርት ሊቨርፑል አሰልጣኝ አርነ ሥሎትን አሰናበተ sosina alemayehu May 30, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የእንግሊዙ ክለብ ሊቨርፑል ኔዘርላንዳዊውን አሠልጣኝ አርነ ሥሎት ማሰናበቱን ይፋ አድርጓል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና የምርጫ ቁሳቁሶች በሁሉም የምርጫ ክልሎች ደርሰዋል – ምርጫ ቦርድ sosina alemayehu May 26, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ የምርጫ ቁሳቁሶች በሁሉም የኢትዮጵያ ክፍሎች በሚገኙ የምርጫ ክልሎች ደርሰዋል አለ። የቦርዱ ሰብሳቢ ሜላተወርቅ ኃይሉ ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የተከናወኑ የዝግጅት ተግባራትና ቀጣይ ሂደቶች ዙሪያ ለመገናኛ ብዙሀን…