Fana: At a Speed of Life!

በዘርፉ የተደረጉ ማሻሻያዎች የሬዲዮ ጣቢያዎች ሀገርን በመገንባት ሂደት ውስጥ ወሳኝ ሚናቸውን እንዲጫወቱ አስችሏል – አብዱ መሀመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሚዲያው ዘርፍ የተደረጉ ማሻሻያዎች የሬዲዮ ጣቢያዎች ሀገርን በመገንባት ሂደት ውስጥ ወሳኝ ሚናቸውን እንዲጫወቱ አስችሏል አሉ የአዋሽ ኤፍ ኤም ዋና ስራ አስኪያጅ አብዱ መሀመድ (ዶ/ር)። አብዱ (ዶ/ር)‎ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተገኙበት እየተካሄደ…

የመጀመሪያው ሀገር አቀፍ የአርሶ አደሮች የምርምር ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመጀመሪያው ሀገር አቀፍ የአርሶ አደሮች የምርምር ኮንፈረንስ በመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነው። ኮንፈረንሱ አርሶ አደሮች በግብርና ህይወት ያሳለፏቸውን ተሞክሮ የሚያጋሩበት፣ ሀገር በቀል ልምዳቸውን የሚያቀርቡበት፣ ችግሮቻቸውን የሚወያዩበት…

ከ9 ሺህ ኪ.ሜ በላይ አዲስ የዲስትሪቢዩሽን መስመሮች ማስፋፊያ ስራ ተከናወነ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት 9 ሺህ 588 ኪሎ ሜትር አዳዲስ የዲስትሪቢዩሽን መስመሮች ማስፋፊያ ተከናውናል አለ የኢትየጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት። በዲስትሪቢዩሽን መስመሮች ማስፋፊያው የኃይል መቆራረጥ ድግግሞሽና የቆይታ ጊዜን መቀነስ መቻሉን የገለጸው…

የአፍሪካን የዕዳ ጫና ለመከላከል አስቸኳይ እና የተቀናጀ ርምጃ እንዲወሰድ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የተባበሩት መንግስታት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን በአፍሪካ ላይ ተጽዕኖ እያሳደረ ያለውን የውጭ የዕዳ ጫና ስጋት ለመከላከል አስቸኳይ እና የተቀናጀ ርምጃ እንዲወሰድ ጥሪ አቀረበ። በአዲስ አበባ እየተካሄደ በሚገኘው 2ኛው የአፍሪካ ሉዓላዊ…

በሽንሌ ከተማ በ100 ሚሊየን ብር የተገነባው ኦክስጅን ፋብሪካ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሶማሌ ክለል ሽንሌ ከተማ በፋራሕ ዋይስ ዱሌ አጠቃላይ ሆስፒታል የተገነባው የኦክስጅን ማምረቻ ፋብሪካ ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ተደርጓል፡፡ በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ…

የሰው ልጅ ቀደምት የአኗኗር ዘይቤን የሚያሳዩ ቅሪተ-አካል መገኛ የሆነው መልካ ቁንጡሬ …

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ውስጥ የሚገኘው መልካ ቁንጡሬ የሰው ልጅ ቀደምት የአኗኗር ዘይቤን የሚያሳዩ ቅሪተ-አካል መገኛ ነው አሉ የኢትዮጵያ ቅርስ ባለሥልጣን ዋና ዳሬክተር አበባው አያሌው። የኢትዮጵያ ቅርስ ባለሥልጣን…

ባሕር ዳር ከተማ የተስፋ ጀምበርን ወደ ተጨባጭ የልማት ፍሬዎች እየቀየረች ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ባሕር ዳር ከተማ የተስፋ ጀምበርን ወደ ተጨባጭ የልማት ፍሬዎች እየቀየረች ትገኛለች አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባሕር ዳር ከተማ የገቡ ሲሆን÷ በቆይታቸውም በከተማዋ የልማት ስራዎችን እንደሚጎበኙ…

ነገ ለሚካሄደው የዛይድ የበጎ አድራጎት የ5 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ የሚዘጉ መንገዶች…

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መነሻውንና መድረሻውን መስቀል አደባባይ የሚያደረገው ዓለም አቀፉ የዛይድ የበጎ አድራጎት የ5 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ዱባይ፣ ኒውዮርክ፣ ቤጂንግ እና ናይሮቢ ሲካሄድ ቆይቶ በነገው ዕለት በአዲስ አበባ ይካሄዳል። ሩጫው ከመስቀል አደባባይ…

የሩሲያ የኑክሌር ሚሳኤል ተሸካሚ አውሮፕላኖች ለሰዓታት የቆየ የቅኝት በረራ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 22 ፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሩሲያ ስትራቴጂካዊ የኒውክሌር ሚሳኤል ተሸካሚ አውሮፕላኖች በባሬንትስ እና ኖርዌይ ባህሮች ላይ ለሰባት ሰዓታት የቆየ የቅኝት በረራ አድርገዋል። የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ፤ ሁለት የሩሲያ ቲዩ-95ኤምኤስ ስትራቴጂካዊ…

ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ኢትዮጵያ ቡናን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ29ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ኢትዮጵያ ቡናን 4 ለ 2 በሆነ ውጤት አሸንፏል። ምሽት 12 ሰዓት ላይ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተደረገ ጨዋታ ለወልዋሎ ዓዲግራት…