Fana: At a Speed of Life!

በአፍሪካ የሰው ሰራሽ አስተውሎት ስትራቴጂ ግንባታ ትኩረት ሊሰጠው ይገባል – ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) የአፍሪካ ሕብረት የሰው ሰራሽ አስተውሎት ስትራቴጂ ግንባታን ትኩረት ሊሰጠው ይገባል አሉ። በሰው ሰራሽ አስተውሎት፣ አስተዳደር እና ጸጥታ ዙሪያ ላይ ያተኮረ የአፍሪካ ህብረት ሰላም እና ጸጥታ ምክር…

ስራዎችን በከፍተኛ ክትትል በማጠናቀቅ ለብልጽግና መሰረት መጣላችንን እንቀጥላለን – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተጀመሩ ስራዎችን በከፍተኛ ክትትል በማጠናቀቅ ለኢትዮጵያ ብልጽግና መሰረት መጣላችንን እንቀጥላለን አሉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን ያሉት ለኢትዮጵያ አምስተኛ የሆነውን በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን የአሰላ…

የሰው ሰራሽ አስተውሎትን በጤናው ዘርፍ ጥቅም ላይ ለማዋል …

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰው ሰራሽ አስተውሎት በጤናው ዘርፍ ጥቅም ላይ እንዲውል ለማስቻል እየተሰራ ይገኛል፡፡ ጤና ሚኒስቴር ከላስት ማይል ሄልዝ ጋር በመተባበር ለጤና ኤክስቴንሽን ባለሙያዎች ድጋፍ የሚሰጥ ‘ኤችኢፒ አሲስት’ የተሰኘ በሰው ሰራሽ አስተውሎት የሚሰራ…

ዕድገታችን ተጠናክሮ እየቀጠለ ከምንጊዜውም በላይ ታላቅ የምንሆንበት ጊዜ ሩቅ አይደለም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)የምናስመዘግበው ዕድገት ተጠናክሮ እየቀጠለ ከምንጊዜውም በላይ ታላቅ የምንሆንበት ጊዜ ሩቅ አይደለም አሉ። ‎ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው፥ ቀጣዩ የብርሃን ተስፋ! በሚል መሪ ሀሳብ…

በኦሮሚያ ክልል 2 ነጥብ 1 ሚሊየን የስራ ዕድል ተፈጥሯል

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ባለፉት 9 ወራት ለ2 ነጥብ 1 ሚሊየን ዜጎች ቋሚ የስራ ዕድል ተፈጥሯል አሉ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የክልሉ የከተማ ልማት ክላስተር አስተባባሪ መስፍን መላኩ። ከመደመር መንግሥት እሳቤ በተቀዳ ስትራቴጂ በክልሉ የምግብ…

ንቅናቄው ኢትዮጵያውያን ሲያመርቱ የተሻለ ውጤት መሆኑን የተማርንበት ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ኢትዮጵያ ስታመርት፣ ኢትዮጵያውያን ሲያመርቱ የተሻለ መሆኑን የተማርንበት ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ "የሉዓላዊነት ልብ" በሚል መሪ ሐሳብ ከኢቢሲ ጋር ባደረጉት ቆይታ፤…

ኢትዮጵያ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ተሞክሮዋን ለአፍሪካ ሀገራት ለማካፈል ዝግጁ ናት – ወርቁ ጋቸና (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ወርቁ ጋቸና (ዶ/ር) ኢትዮጵያ በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ላይ ያላትን ተሞክሮ ለአፍሪካ ሀገራት ለማካፈል ዝግጁ ናት አሉ። የላይቤሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳራ ቤይሶሎው ኒያቲ የተመራ…

በነጻ የንግድ ቀጣናዎች የተሰማሩ ባለሃብቶች ከገቢ ግብር ነጻ እንዲሆኑ ተፈቀደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በነጻ የንግድ ቀጣናዎች ውስጥ ተሰማርተው ግብዓቶችንና ምርቶችን ለገበያ በማቅረብ ስራ ላይ የተሰማሩ ባለሃብቶች ከገቢ ግብር ነጻ እንዲሆኑ ተፈቅዷል አለ የገንዘብ ሚኒስቴር። ሚኒስቴሩ ባወጣው መግለጫ÷ የሀገር ውስጥ ኢንዱስትሪ ልማትን ወደኋላ…

በኢትዮጵያ ወንጌላዊያን አብያተ ክርስቲያናት የስቅለት በዓል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነ ኢየሱስ ምዕመናን የኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓልን በጸሎት፣ በምስጋና እና በሌሎች ሥርዓቶች እያከበሩት ይገኛሉ። በዚሁ ወቅት የመካነ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን የሃይማኖት አባቶች፥ ስቅለት ኢየሱስ…

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ለ897 የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የፋሲካ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለ897 የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ አድርጓል፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) የሕግ ታራሚዎቹ በይቅርታ ከእስር እንዲፈቱ የወሰኑት የክልሉ የይቅርታ…