Fana: At a Speed of Life!

በአማራ ክልል ለትንሳኤ በዓል በቂ ምርት ለገበያ እየቀረበ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል እንስሳትና ዓሣ ሀብት ልማት ቢሮ ለትንሳኤ በዓል በቂ የእንስሳትና የእንስሳት ተዋጽኦ ምርት ለገበያ እየቀረበ ነው አለ። የቢሮው ኃላፊ ጋሻው ሙጨ (ዶ/ር) እንዳሉት፤ በእንስሳት ሀብት ልማት ላይ በትኩረት በመሠራቱ የእርድ ከብት፣…

የስቅለት በዓል በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን እየተከበረ ነው

‎አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የስቅለትበዓል በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን በጸሎት፣ በስግደት እና በዝማሬ እየተከበረ ይገኛል። በዓሉ የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ሊቀ ጳጳሳት ብፁዕ ካርዲናል ብርሃነ ኢየሱስ ሱራፌልን ጨምሮ የሃይማኖት አባቶች እና…

ፕሬዚዳንት ኢቫሪስት ንዲያሺሚዬ የኢትዮጵያ ጉብኝታቸውን አጠናቅቀው ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቡሩንዲ ፕሬዚዳንት እና የአፍሪካ ህብረት የወቅቱ ሊቀመንበር ኢቫሪስት ንዲያሺሚዬ በኢትዮጵያ ያደረጉትን የሁለት ቀናት የስራ ጉብኝት አጠናቅቀው ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት መረጃ እንዳመለከተው፤ ጠቅላይ ሚኒስትር…

ኢትዮጵያ በታዳሽ ኃይል ዘርፍ ከፍተኛ ሥራ እያከናወነች ነው – ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር)

‎አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ በታዳሽ ኃይል ዘርፍ ከፍተኛ ሥራ እያከናወነች ነው አሉ። ሚኒስትሩ በቪዬና በተካሄደው ዓለም አቀፍ የኢነርጂና አየር ንብረት ፎረም ላይ ባስተላለፉት መልዕክት፤ ኢትዮጵያ በታዳሽ ኃይል…

ከምን ጊዜም ምርጥ ተከላካዮች አንዱ ሮቤርቶ ካርሎስ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በዓለም እግር ኳስ ታሪክ ውስጥ በግራ መስመር ተከላካይነት በቀዳሚነት ከሚጠቀሱ ተጫዋቾች መካከል አንዱ ነው የቀድሞ የሪያል ማድሪድ ኮከብ ሮቤርቶ ካርሎስ፡፡ ብራዚላዊው የቀድሞ የሪያል ማድሪድ ተጫዋች ሮቤርቶ ካርሎስ ወደ ግብ በሚመታቸው…

ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከቡሩንዲ ቀዳማዊት እመቤት ጋር ተወያዩ

‎አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከቡሩንዲ ቀዳማዊት እመቤት አንጀሊን ንድያይሺሚዬ ጋር ተወያይተዋል። ‎ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፥ የቡሩንዲ ቀዳማዊት እመቤት ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ወደ…

በለውጡ መንግሥት የተገነቡ ከ53 ሺህ ኪሎ ሜትር በላይ መንገዶች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ሀገራዊ ለውጡ ከመጣ ወዲህ ባለፉት ስምንት ዓመታት ከ53 ሺህ ኪሎ ሜትር በላይ አዳዲስ መንገዶች መገንባት ተችሏል አለ። ተቋሙ ክልሎችን እርስ በርስ የሚያገናኝና ሀገራዊ የንግድ ኮሪደሮችን የሚያጠናክር የፌዴራል…

ግሪክ ከ15 ዓመት በታች ለሆኑ ህጻናት ማሕበራዊ ሚዲያን ልትከለክል ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የግሪክ መንግሥት ከ15 ዓመት በታች ለሆኑ ህጻናት ማሕበራዊ ሚዲያን አጠቃቀምን የሚከለክል አዲስ ሕግ አውጥቷል። የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ኪሪያኮስ ሚትሶታኪስ ማሕበራዊ ሚዲያ የአዕምሮ ጭንቀት፣ የእንቅልፍ ማጣት እና ሌሎች ችግሮችን ሊያስከትል…

በመዲናዋ ምክንያታዊ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪ በሚያደርጉ ነጋዴዎች ላይ ርምጃ እየተወሰደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ በትንሳኤ በዓል ገበያ ምክንያታዊ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪ በሚያደርጉ ነጋዴዎች ላይ ርምጃ እየተወሰደ ነው አለ የከተማዋ ንግድ ቢሮ፡፡ የቢሮው ሃላፊ ወ/ሮ ሀቢባ ሲራጅ እንዳሉት ÷ ለትንሳኤ በዓል የመሰረታዊ ፍጆታ እቃዎች እጥረት…

በመካከለኛው ምስራቅ ጦርነት ኢኮኖሚ ላይ የሚደርሰውን ጫና ለመቋቋም የ10 ቢሊየን ዶላር ድጋፍ ጸደቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አፍሪ ኤግዚም ባንክ በመካከለኛው ምስራቅ ጦርነት ምክንያት በአፍሪካ እና ካሪቢያን ሀገራት ኢኮኖሚ ላይ የሚደርሰውን ጫና ለመቋቋም የሚያስችል የ10 ቢሊየን ዶላር ድጋፍ አጽድቋል። ባንኩ "ገልፍ ክራይሲስ ሪስፖንስ ፕሮግራም" በሚል ያጸደቀው…