የሀገር ውስጥ ዜና የታንዛኒያ ም/ፕሬዚዳንት ፍሊፕ ኢዝዶሪ ምፓንጎ (ዶ/ር) አዲስ አበባ ገቡ sosina alemayehu Sep 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተለያዩ ሀገራት መሪዎች በ2ኛው የአፍሪካ የአየር ንብረት ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ እየገቡ ነው፡፡ በዚህ መሰረትም የታንዛኒያ ም/ፕሬዚዳንት ፍሊፕ ኢዝዶሪ ምፓንጎ (ዶ/ር) እና የሊቢያ የፕሬዚዳንሻል ም/ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኅብር ቀን በሪያድ የኢትዮጵያ ኤምባሲ በድምቀት ተከበረ sosina alemayehu Sep 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ የኅብር ቀን እና የሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን አስመልክቶ የተለያዩ ሁነቶች ተከናውነዋል፡፡ "ብዝሃነት የኢትዮጵያ ጌጥ” በሚል መሪ ሃሳብ በተዘጋጀው መርሐ ግብር በሪያድና አካባቢው የሚኖሩ ኢዮጵያዊያንና…
የሀገር ውስጥ ዜና ሼህ ሃጂ ኢብራሂም ቱፋ የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት ፕሬዚዳንት ሆነው ተመረጡ sosina alemayehu Sep 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሼህ ሃጂ ኢብራሂም ቱፋ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሆነው በድጋሚ ተመርጠዋል፡፡ የ2017 የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት (የመጅሊስ) ምርጫ በዛሬው ዕለት ተጠናቅቋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካና ካሪቢያን ሀገራት በቅኝ ግዛት ወቅት ለተፈጸመባቸው በደል ፍትሕ ሊጠይቁ ይገባል – መሐመድ አሊ ዩሱፍ sosina alemayehu Sep 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ እና ካሪቢያን ሀገራት በቅኝ ግዛት ወቅት ለተፈፀሙ በደሎች በጋራ ፍትሕ መጠየቅ አለባቸው አሉ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር መሐመድ አሊ ዩሱፍ 2ኛው የአፍሪካ ካሪቢያን ሀገራት መሪዎች ጉባዔ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያን ማንሠራራት ወደ ዘላቂ ብልጽግና ለማሻገር በቁርጠኝነት ይሰራል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ sosina alemayehu Sep 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሰላማችንን እያጸናን የኢትዮጵያን የማንሠራራት ጉዞ ለማፋጠን በተባበረ አቅም መትጋት አለብን አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡ በዛሬው ዕለት እየተከበረ የሚገኘውን የኅብር ቀን አስመልክቶ "ሰላማችንን ማጽናት ለኢትዮጵያ ማንሠራራት"…
የሀገር ውስጥ ዜና የኤሌክትሮኒክ ግብይት ሥርዓትን ለማጠናከር በትኩረት እየተሰራ ነው sosina alemayehu Sep 4, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግሥት የኤሌክትሮኒክ ግብይት በሀገራዊ የኢኮኖሚ እድገት የሚያስገኘውን ጠቀሜታ ለማጠናከር በትኩረት እየሰራ ነው አሉ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)። ሚኒስቴሩ ”ኢ ኮሜርስ ለተሻለ…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲስ አበባን ለመኖር ምቹና አካታች ልማት ያላት ከተማ የማድረጉ ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል – ከንቲባ አዳነች sosina alemayehu Sep 4, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ አበባን ለመኖር ምቹና አካታች ልማት ያላት ከተማ የማድረጉ ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል አሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከመስቀል አደባባይ - መገናኛ - ሳውዝ ጌት…
ስፓርት ዳንኤል ሌቪ ከቶተንሃም ሆትስፐር ሃላፊነታቸው ለቀቁ sosina alemayehu Sep 4, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቶተንሃም ሆትስፐር ሊቀ መንበር ዳንኤል ሌቪ ከሃላፊነት መልቀቃቸውን ክለቡ ይፋ አድርጓል። ዳንኤል ሌቪ የሰሜን ለንደኑን ክለብ ቶተንሃም ሆትስፐር ለ25 ዓመታት ያገለገሉ ሲሆን÷ ስፐርስ በሌቪ የስልጣን ዘመን ብዙ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመዲናዋ ቀሪ የኮሪደር ሥራዎችን በፍጥነትና ጥራት ለማጠናቀቅ በትኩረት ይሰራል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) sosina alemayehu Sep 4, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከመስቀል አደባባይ - መገናኛ -ሳውዝ ጌት የተከናወነውን የኮሪደር ልማት መርቀው ለአገልግሎት ክፍት አድርገዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዚህ ወቅት ባስተላለፉት መልዕክት ÷ አዲስ አበባ ወደ ቡራዩ ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያን የኢኮኖሚ እመርታ በወታደራዊ አቅም ማጠናከርና መደገፍ ይገባል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) sosina alemayehu Sep 4, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አጥፍተው የሚጠፉ ድሮኖችን በስፋት እያመረትን እንገኛለን አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኤሮ ዓባይ የድሮን ማምረቻን የሥራ እንቅስቃሴ በዛሬው ዕለት…