የሀገር ውስጥ ዜና የሹዋሊድ በዓል በሀረር ከተማ እየተከበረ ነው sosina alemayehu Mar 26, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በዓለም የሳይንስ የትምህርትና ባህል ድርጅት ዩኔስኮ በማይዳሰስ የዓለም ቅርስነት የተመዘገበው የሹዋሊድ በዓል በሀረር ከተማ እየተከበረ ነው። በሀረሪ ብሔረሰብ ዘንድ የኢድ አልፈጥር በዓል ከተከበረ ከስድስት ቀናት በኋላ የሚከበረው የሹዋሊድ በዓል…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ፕሬዚዳንት ፑቲን በነዳጅ ዋጋ መናር ምክንያት የሚገኘውን ገቢ የንግዱ ማሕበረሰብ በጥንቃቄ እንዲይዝ አሳሰቡ sosina alemayehu Mar 26, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በነዳጅ ዋጋ መናር ምክንያት የሚገኘውን ገቢ የሀገሪቱ የንግድ ማሕበረሰብ በጥንቃቄ እንዲይዘውና እንዳያባክን አሳስበዋል። ፕሬዝዳንቱ በሞስኮ በተካሄደው የሩሲያ የኢንዱስትሪ ባለቤቶችና ስራ ፈጣሪዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በአፍሪካ፣ ካሪቢያንና ፓሲፊክ ሀገራት ድርጅት የመሪዎች ጉባኤ ለመሳተፍ ማላቦ ገቡ sosina alemayehu Mar 26, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በ11ኛው የአፍሪካ፣ ካሪቢያንና ፓሲፊክ ሀገራት ድርጅት የመሪዎች ጉባኤ ለመሳተፍ ኢኳቶሪያል ጊኒ ማላቦ ገብተዋል። ፕሬዚዳንቱ ማላቡ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የኢኳቶሪያል ጊኒ ጠቅላይ ሚኒስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የተዘረጉ መሰረተ ልማቶች ለከተማዋ ዘመናዊነት ጉልህ ሚናን ተጫውተዋል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ sosina alemayehu Mar 26, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በመዲናዋ የተዘረጉ መሰረተ ልማቶች ለዘመናዊነት ጉልህ ሚና እየተጫወቱ ነው አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ። ከንቲባዋ ይህን ያሉት በቂርቆስ ክፍለ ከተማ አዲስ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎትን ስራ ባስጀመሩበት ወቅት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሹዋሊድ ሐረር እንደ ጨረቃና ከዋክብት በሐረሪዎች ውብ ባህል የምትደምቅበት ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን sosina alemayehu Mar 26, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ለሹዋሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በመልዕክታቸውም የሹዋሊድ ምሽት ሐረር እንደ ጨረቃና ከዋክብት በሐረሪዎች ውብ ባህል፣ ልዩ ዜማና ትዕይንት የምትደምቅበት መሆኑን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የአረንጓዴ ጉዞ አብዮት sosina alemayehu Mar 26, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓለም በአየር ብክለትና በነዳጅ ወጪ እየተፈተነ በሚገኝበት በዚህ ወቅት ኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪን በብዛት ወደ ትራንስፖርት ዘርፉ በማስገባት የአረንጓዴ ሽግግር ጉዞዋን ከጀመረች ሰነባብታለች። በዓለም አቀፍ ደረጃ የትራንስፖርት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የዲጂታል ምህዳር ጉዞ በዓለም የዲጂታል ዘርፍ እድገት ተወዳዳሪ እየሆነ ነው – አቶ ሃይሉ አዱኛ sosina alemayehu Mar 26, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የዲጂታል ምህዳር ጉዞ በዓለም አቀፍ የዲጂታል ዘርፍ እድገት ተወዳዳሪ እየሆነ መጥቷል አሉ የኦሮሚያ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ሃላፊ አቶ ሃይሉ አዱኛ። የሚዲያና የሕዝብ ግንኙነት ፎረም የተለያዩ መገናኛ ብዙሃን አመራሮች እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል በርካታ የልማት ስራዎች እየተከናወኑ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ sosina alemayehu Mar 26, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ሰላምና መረጋጋት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተሻሻለ በመምጣቱ በአሁኑ ወቅት በርካታ የልማት ስራዎች እየተከናወኑ ናቸው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሰሞኑን በአማራ ክልል ባሕር ዳር እና ጎንደር…
ቢዝነስ በሲዳማ ክልል የአምራች ዘርፉን ውጤታማነት ይበልጥ ለማሳደግ… sosina alemayehu Mar 24, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሲዳማ ክልል የአምራች ዘርፉን ውጤታማነት ይበልጥ ለማጠናከር በቅንጅት እየተሰራ ነው አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ “ኢትዮጵያ ታምርት እኛም እንሸምት” ኤግዚቢሽን እና ባዛርን በዛሬው ዕለት በሀዋሳ ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና 81 ነጥብ 2 ሚሊየን ዜጎች የንፁህ መጠጥ ውሃ ተጠቃሚ ሆነዋል – የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር sosina alemayehu Mar 23, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ 81 ነጥብ 2 ሚሊየን ዜጎች የንፁህ መጠጥ ውሃ ተጠቃሚ ሆነዋል አሉ። ሚኒስትሩ ውሃና ስርዓተ ፆታ በሚል መሪ ሀሳብ በተከበረው የውሃ ቀን ላይ ባስተላለፉት መልዕክት፥…