Fana: At a Speed of Life!

ሹዋሊድ ኅብረ ብሔራዊ አንድነትን በሚያጎለብት መልኩ ይከበራል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሹዋሊድ ክብረ በዓል ሰላምን፣ አብሮነትንና ኅብረ ብሔራዊ አንድነትን በሚያጎለብት መልኩ ይከበራል አለ የሀረሪ ክልል። የሀረሪ ክልል ኮሙኒኬሽን ከቀናት በኋላ የሚከበረውን የሹዋሊድ ክብረ በዓልን አስመልክቶ በሰጠው መግለጫ፤ ክብረ በዓሉ በሀረሪ…

በአማራ ክልል በሴቶችና ህፃናት ላይ የተፈፀሙ ከ200 በላይ ወንጀሎች የፍርድ ውሳኔ አገኙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ባለፉት ስድስት ወራት በሴቶች እና ህፃናት ላይ የተፈፀሙ ከ200 በላይ ወንጀሎች የፍርድ ውሳኔ አግኝተዋል አለ፡፡ ቢሮው በጎንደር ክላስተር ባሉ ወረዳዎች ለሚገኙ ዳኞች፣ ዐቃብያነ ሕግ እና…

የመካከለኛው ምስራቅ ቀውስ በዓለም ኢኮኖሚ ላይ ያሳደረው ጫና

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በመካከለኛው ምስራቅ የተከሰተው ጦርነት መራዘሙ እያንዳንዱን የዓለም ክፍል ሊነካ የሚችል የኢኮኖሚ ስጋት እየፈጠረ ይገኛል። ሦስተኛ ሳምንቱ ላይ የሚገኘው የአሜሪካ-እስራኤል እና ኢራን ጦርነት ከመርገብ ይልቅ ይበልጥ እየተባባሰ መጥቷል።…

ደብረብርሃን እና መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲዎች ያሰለጠኗቸውን ተማሪዎች አስመረቁ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ እና መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ ዘርፎች ያሰለጠኗቸውን ተማሪዎች በዛሬው ዕለት አስመርቀዋል። ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ በ19ኛ ዙር በተለያዩ ዘርፎች በመጀመሪያ፣ በሁለተኛ እና በሶስተኛ ዲግሪ በመደበኛ፣…

አሜሪካ ወታደሮቿን ወደ መካከለኛው ምስራቅ የመላክ እቅድ የላትም – ዶናልድ ትራምፕ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አሜሪካ ወታደሮቿን ወደ መካከለኛው ምስራቅ የመላክ እቅድ እንደሌላት ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ተናገሩ፡፡ ኢራን ከአሜሪካ እና እስራኤል ጋር ወደ ግጭት የገባችበት የቀጣናው ውጥረት ተባብሶ የቀጠለ ሲሆን፥ በተለይም የኢነርጂ መሰረተ ልማቶችን…

ከነዳጅ ጋር በተያያዘ በሙስና ወንጀል በተጠረጠሩ 14 ግለሰቦች ላይ ተጨማሪ የምርመራ ማጣሪያ ጊዜ ቀጠሮ ተፈቀደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከነዳጅ ጋር በተያያዘ በሙስና ወንጀል በተጠረጠሩ 14 ግለሰቦች ላይ ተጨማሪ የምርመራ ማጣሪያ ጊዜ ቀጠሮ ተፈቀደ፡፡ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት በነዳጅ ስርጭት ሙስና ወንጀል…

ደህንነቱ የተጠበቀ፣ ፍትሐዊና ተዓማኒ የምዘና ስርዓት ለመገንባት ሁሉም ኃላፊነቱን ሊወጣ ይገባል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ደህንነቱ የተጠበቀ፣ ፍትሐዊና ተዓማኒ የምዘና ስርዓት ለመገንባት ሁሉም ኃላፊነቱን ሊወጣ ይገባል አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፥ የፈተና ብሔራዊ…

ባዮቴክኖሎጂ ለአፍሪካ የምግብ ሉዓላዊነት መሳካት ሞተር ነው – ካኒሺዬስ ካናንጊሬ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የባዮቴክኖሎጂ ትግበራ ለአፍሪካ የምግብ ሉዓላዊነትና የምግብ ዋስትና መሳካት ዋነኛ ሞተር ነው አሉ የአፍሪካ ግብርና ቴክኖሎጂ ፋውንዴሽን ዋና ዳይሬክተር ካኒሺዬስ ካናንጊሬ (ዶ/ር)። ዋና ዳይሬክተሩ ከፋና ዲጂታል ጋር ባደረጉት ቆይታ እንዳሉት፥…

በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ኮኬይን ደብቃ ለማሳለፍ የሞከረች ተጠርጣሪ በቁጥጥር ስር ዋለች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ 500 ግራም ኮኬይን አደንዛዥ ዕጽ ደብቃ ለማሳለፍ የሞከረች ተጠርጣሪ በቁጥጥር ስር ዋለች። ሙኪሳ ስቴላ የተባለችው ኡጋንዳዊት ግለሰብ አደንዛዥ ዕጹን በሴቶች የንጽህና መጠበቂያ ውስጥ…

አቶ አደም ፋራህ ለዒድ አል ፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ለ1 ሺህ 447ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በመልዕክታቸውም በዓሉ…