Fana: At a Speed of Life!

በመዲናዋ ቀልጣፋና ጥራት ያለው አገልግሎት ለመስጠት በትኩረት ይሰራል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

‎አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ሶስት ዘመናዊ ባለ 10 ወለል ስማርት የወረዳ የአስተዳደር ሕንጻዎችን በዛሬው ዕለት መርቀው ሥራ አስጀምረዋል፡፡ ከንቲባ አዳነች በዚህ ወቅት እንዳሉት÷የመንግሥት አገልግሎት አሰጣጥን ይበልጥ ለማሻሻል በከተማዋ…

አስተማማኝ የፋይናንስ ሥርዓት መገንባት የሚያስችለው ኢንስቲትዩት…

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የተመሰከረላቸው የሒሳብ ባለሙያዎች ኢንስቲትዩት ሥራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በዛሬው ዕለት ተካሂዷል፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ በዚህ ወቅት እንዳሉት ÷ የኢንስቲትዩቱ ሥራ መጀመር ዘመናዊና አስተማማኝ የፋይናንስ ሥርዓት…

የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያን ከባንክ ሥርዓት ጋር የማጣመር ሥራ በይፋ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታሕሳስ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፋይናንስ ዘርፍ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ወሳኝ ምዕራፍ የሆነው የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያን ከባንክ ሥርዓት ጋር የማጣመር ሥራ በይፋ ተጀምሯል፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ጉዳዩን አስመልክቶ ለፋና ዲጂታል የላከው…

ትውልዱን በሥነ ምግባር በማነጽ ለሙስና የማይበገር ዜጋ መፍጠር ይገባል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ታሕሳስ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ትውልዱን በሥነ ምግባር በማነጽ ለሙስና የማይበገር ዜጋ ለመፍጠር በትኩረት መስራት ያስፈልጋል አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። 22ኛው ዓለም አቀፍ የጸረ ሙስና ቀን በዛሬው ዕለት በተለያዩ መርሐ ግብሮች እየተከበረ ነው፡፡…

2ኛው የኢትዮጵያ ኮምፕርሄንሲቭ ዩኒቨርሲቲዎች ጠቅላላ ጉባዔ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሳስ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 2ኛው የኢትዮጵያ ኮምፕርሄንሲቭ ዩኒቨርሲቲዎች ጠቅላላ ጉባዔ በወራቤ ዩኒቨርሲቲ  እየተካሄደ ነው፡፡ ጉባዔው ትምህርት ሚኒስቴር ዩኒቨርሲቲዎች ባላቸው የትኩረት መስክ ልየታ መሠረት ከተከፋፈሉ በ4 ምድቦች ውስጥ የአጠቃላይ ኮምፕርሄንሲቭ…

ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ሙስናን በመከላከል ላበረከተው አስተዋጽኦ እውቅና ተሰጠው

አዲስ አበባ፣ ታሕሳስ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ሙስናን በመከላከል ረገድ ላበረከተው ጉልህ አስተዋጽኦ እውቅና ተሰጠው። 22ኛው ዓለም አቀፍ የጸረ ሙስና ቀን “ትውልድን በሥነ ምግባር ተቋምን በአሰራር” በሚል መሪ ሃሳብ ተከብሯል፡፡ በአከባበር ሥነ…

ኢትዮጵያ ለጸረ ሙስና ትግል ልዩ ትኩረት ሰጥታ እየሰራች ነው – ሳሙኤል ኡርቃቶ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ታሕሳስ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በዓለም አቀፉ የጸረ ሙስና ኮንቬንሽን መሰረት ለጸረ ሙስና ትግል ልዩ ትኩረት ሰጥታ እሰራች ነው አሉ የፌዴራል የሥነ ምግባርና ጸረ ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር ሳሙኤል ኡርቃቶ (ዶ/ር)፡፡ ኮሚሽነሩ በ22ኛው ዓለም አቀፍ የጸረሙስና…

ጊፋታ በዩኔስኮ መመዝገቡን ተከትሎ የወላይታ ዞን ነዎሪዎች ደስታቸውን እየገለጹ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሳስ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የወላይታ ዘመን መለወጫ በዓል ጊፋታ በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባሕል ድርጅት (ዩኔስኮ) መመዝገቡን ተከትሎ የወላይታ ዞን ነዎሪዎች ደስታቸውን በአደባባይ እየገለጹ ነው፡፡ በሕንድ ኒው ዴልሂ እየተካሄደ በሚገኘው 20ኛው…

“ጊፋታ” በዓለም ቅርስነት መመዝገቡ ለኢትዮጵያ ጥልቅ ትርጉም አለው – ሰላማዊት ካሳ

አዲስ አበባ፣ ታሕሳስ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የወላይታ ሕዝብ የዘመን መለወጫ በዓል “ጊፋታ” በዩኔስኮ የዓለም ቅርስነት መመዝገቡ ለኢትዮጵያ ብሎም ለወላይታ ህዝብ ጥልቅ ትርጉም ያለው ነው አሉ የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ። የወላይታ የዘመን መለወጫ በዓል…

የኮፕ32 እና የኢንተርፖል ጉባኤዎች በስኬት እንዲከናወኑ የሚያስችል ዝግጅት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የምታስተናግዳቸው የኮፕ32 እና የኢንተርፖል ጉባኤዎች በስኬት እንዲከናወኑ የሚያስችል ዝግጅት ይፋ ተደርጓል። ኢትዮጵያ 32ኛውን የተባበሩት መንግሥታት የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ (ኮፕ32)፣ 96ኛውን የኢንተርፖል ጠቅላላ ጉባኤ እንዲሁም…