ቢዝነስ በተመጣጣኝ ዋጋ ሸማችና አምራች የሚገናኙበት… sosina alemayehu Dec 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የላፍቶ ቁጥር-2 ሁለገብ የገበያ ማዕከል ሸማችና አምራች በማገናኘት በመዲናዋ ገበያን በማረጋጋት ረገድ ከፍተኛ ሚና እየተጫወተ ይገኛል፡፡ የገበያ ማዕከሉ አትክልትና ፍራፍሬ፣ የጥራጥሬ እህሎች፣ የሰብል ምርቶች፣ በርበሬና ቅመማ ቅመም፣ የኢንዱስትሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ የሚያስችል አቅም እየተፈጠረ ነው – አቶ አወሉ አብዲ sosina alemayehu Dec 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአስተራረስ ባህልን ከዝናብ ጠባቂነት በማላቀቅ የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ የሚያስችል አቅም እየተፈጠረ ነው አሉ የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አወሉ አብዲ። አቶ አወሉ በክልሉ ሰሜን ሸዋ ዞን የመኸር ምርት አሰባሰብና የበጋ መስኖ…
ቢዝነስ የኢትዮጵያን ዲጂታል ኢኮኖሚ ሊመራ የሚችል ስትራቴጂ ተቀርጾ እየተሰራ ነው – ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) sosina alemayehu Dec 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በቀጣይ አምስት ዓመታት የኢትዮጵያን ዲጂታል ኢኮኖሚ ሊመራ የሚችል ስትራቴጂ ተቀርጾ እየተሰራ ነው አሉ የብሔራዊ ባንክ ገዥ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር)፡፡ 2ኛው የብሔራዊ ዲጂታል ክፍያ ኮንፍረንስ የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት…
ቴክ በየዓመቱ 18 ነጥብ 5 ትሪሊየን ብር የዲጂታል ገንዘብ ዝውውር ይከናወናል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ sosina alemayehu Dec 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ የዲጂታል ምህዳር በየዓመቱ 18 ነጥብ 5 ትሪሊየን ብር የዲጂታል የገንዘብ ዝውውር ይከናወናል አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። 2ኛው የኢትዮጵያ ዲጂታል ክፍያ ኮንፍረንስ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የጊዜ ሠሌዳ ይፋ ሆነ sosina alemayehu Dec 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የ7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ የጊዜ ሠሌዳ ይፋ አድርጓል። በዚህ መሰረት የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የድምጽ መስጫ ቀን ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም መሆኑን አስታውቋል። ቦርዱ ዘንድሮ የሚካሄደውን የ7ኛ ሀገር አቀፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከባህልና ሥነ ምግባር ባፈነገጠ አስነዋሪ አለባበስ ለሕዝብ የታዩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ sosina alemayehu Dec 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከሀገራችን ባህልና ሥነ ምግባር ያፈነገጠ አስነዋሪ አለባበስ ለብሰው በአደባባይና በቴሌቪዥን በቀጥታ ስርጭት ለሕዝብ የታዩ ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ዋሉ፡፡ ተጠርጣሪዎቹ በ3ኛው የጂ ፓወር ቲክቶክ ክሬቲቭ አዋርድ ላይ ከኢትዮጵያ ሕዝብ ባህልና ሥነ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኦሮሚያ ክልል 21ኛውን የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል ያዘጋጃል sosina alemayehu Dec 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 21ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል በኦሮሚያ ክልል አዘጋጅነት ይከበራል። 21ኛውን የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል ጅማ ከተማ እንድታዘጋጀው በዛሬው ዕለት በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሆሳዕና ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጋራ ቤታችንን መሰረቱ ሳይናጋ ለማኖር የጋራ ማንነት ሊኖረን ይገባል – አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር sosina alemayehu Dec 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር የጋራ ቤታችንን መሰረቱ ሳይናጋ ለማኖር የጋራ ማንነት ሊኖረን ይገባል አሉ። 20ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል "ዴሞክራሲያዊ መግባባት ለሕብረ ብሔራዊ አንድነት''…
ስፓርት የኢትዮጵያ እጅ ኳስ ፕሪሚየር ሊግ የእጣ ማውጣት ስነ ስርዓት ተካሄደ sosina alemayehu Dec 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እጅ ኳስ ፌዴሬሽን የ2018 የውድድር ዓመት የእጅ ኳስ ፕሪሚየር ሊግ ማስጀመሪያ እና የእጣ ማውጣት ስነ ስርዓት በዛሬው ዕለት አከናውኗል፡፡ የ10ኛ ዓመቱን ያስቆጠረው ውድድሩ ሚዛን አማን ከተማ ከፌደራል ማረሚያ በሚያደርጉት ጨዋታ…
ስፓርት በ4ኛው የአፍሪካ ወጣቶች ኦሊምፒክ ለሚሳተፈው የልዑካን ቡድን ሽኝት ተደረገ sosina alemayehu Dec 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ4ኛው የአፍሪካ ወጣቶች ኦሊምፒክ ላይ ኢትዮጵያን ወክሎ የሚሳተፈው የልዑካን ቡድን በዛሬው ዕለት ሽኝት ተደርጎለታል። 4ኛው የአፍሪካ ወጣቶች ኦሊምፒክ ከታህሳስ 1 እስከ 10/2018 ዓ.ም በአንጎላ ሉዋንዳ ይካሄዳል፡፡ የኢትዮጵያ…