የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን የብዝኃነታችንን ዐቅም የምናልቅበት ቀን ነው – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን ሕገ መንግሥታዊ ቃል ኪዳናችንን የምናድስበትና የብዝኃነታችንን ዐቅም የምናልቅበት ቀን ነው አለ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት፡፡
አገልግሎቱ 20ኛውን የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓልን በማስመልከት…