Fana: At a Speed of Life!

የኮሪደር ልማቱ ግለቱን ጠብቆ እንዲቀጥል ጠንካራ ክትትልና ድጋፍ እየተደረገ ነው – አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሐረር ከተማ እየተከናወነ የሚገኘው የኮሪደር ልማት ግለቱን ጠብቆ እንዲቀጥል ጠንካራ ክትትልና ድጋፍ እየተደረገ ነው አሉ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት…

ክልሎች እምቅ የመልማት አቅማቸውን በሚገባ እየተጠቀሙ ነው – አፈ ጉባዔ አገኘሁ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ከለውጡ ወዲህ ራስን በራስ የማስተዳደር ዕድል ያገኙ ክልሎች እምቅ የመልማት አቅማቸውን በሚገባ እየተጠቀሙ ነው አሉ። አፈ ጉባዔው በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሆሳዕና…

የአንተነህ ጸጋዬ (ዶ/ር) ቀብር ሥነ ሥርዓት የፊታችን ቅዳሜ ይፈጸማል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጋዜጠኝነት እና የሥነ ተግባቦት መምህር የነበሩት አንተነህ ጸጋዬ (ዶ/ር) ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። በዩኒቨርሲቲው ለረጅም ዓመታት በማስተማርና ምርምር ሥራዎች ያገለገሉት አንተነህ ጸጋዬ (ዶ/ር) ባጋጠማቸው ድንገተኛ…

በሰው ኃይል ልማትና ክህሎት ማበልፀግ ከኢትዮጵያ ጋር ያለንን ትብብር እናጠናክራለን – የልማት አጋሮች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሰው ኃይል ልማትና ክህሎት ማበልፀግ ዙሪያ ከኢትዮጵያ ጋር ያለንን ትብብር አጠናክረን እንቀጥላልን አሉ የልማት አጋሮች፡፡ ወጣቶች የተሻለ ዕውቀትና ክህሎት ታጥቀው የሥራ ገበያውን የሚቀላቀሉበትን አቅም የሚያሳድግ አዲስ የቴክኒክና ሙያ ስልጠና…

የብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ህዝቦች በዓል የኢትዮጵያን ከፍታ በሚመጥን መልኩ ይከበራል – እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) 20ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ህዝቦች በዓል የኢትዮጵያን ከፍታ በሚመጥን መልኩ ይከበራል አሉ። ርዕሰ መስተዳድሩ የበዓሉን አከባበር አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ፤ በዓሉ…

በደሴ ከተማ በተማሪ ሊዛ ደሳለኝ ግድያ የተጠረጠረው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የደሴ ከተማ ፖሊስ መምሪያ የከተማዋ ነዋሪ የሆነችው ተማሪ ሊዛ ደሳለኝ ላይ የግድያ ወንጀል በመፈጸም የተጠረጠረው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ውሏል አለ። የመምሪያው አዛዥ ኮማንደር ጥላሁን ታደሰ እንዳስታወሱት፤ መስከረም 28 ቀን 2018…

የፋና ላምሮት ምዕራፍ 21 ውድድር በመጪው ቅዳሜ ቀጥሎ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ700 በላይ የቅድመ ማጣሪያ ተፎካካሪዎች መካከል የተለዩ 16 ከዋክብትን ይዞ የጀመረው የፋና ላምሮት ምዕራፍ 21 ውድድር በመጪው ቅዳሜ ቀጥሎ ይካሄዳል። የምዕራፉ ሶስተኛ ሳምንት ውድድር ላይ የምድብ አንድ ሰባት ተወዳዳሪዎች ከኮከብ…

20ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በወሳኝ የታሪክ ምዕራፍ ወቅት የሚከበር ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 20ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል በርካታ ሀገራዊ አጀንዳዎች በጋራ በሚከናወኑበት ወሳኝ የታሪክ ምዕራፍ ወቅት የሚከበር ነው አለ የፌዴሬሽን ምክር ቤት። በም/ቤቱ የመንግሥታት ግንኙነት፣ የዴሞክራሲ አንድነትና የሕገ…

ኢትዮጵያ ወደ ዘላቂ ብልጽግና እንደምትራመድ የሰሜን ሸዋ ዞን ማሳያ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ 

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2 ፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ወደ ዘላቂ ብልጽግና እንደምትራመድ የሰሜን ሸዋ ዞን ማሳያ ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዛሬው ዕለት በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የሚገኙትን የአግሮ ፕሮሰሲንግ ፓርክ፣ የሴራሚክ…

በሀረሪ ክልል መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ስራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀረሪ ክልል መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት በዛሬው ዕለት ተመርቆ ስራ ጀምሯል። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ እና የሲቪል ሰርቪስ ምክትል ኮሚሽነር አልማዝ መሰለ ማዕከሉን መርቀው ለአገልግሎት ክፍት አድርገዋል።…