Fana: At a Speed of Life!

አቶ ሳንዶካን ደበበ የኢትዮጵያ ኒውክሊየር ኃይል ኮሚሽን ኮሚሽነር ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አቶ ሳንዶካን ደበበን የኢትዮጵያ ኒውክሊየር ኃይል ኮሚሽን ኮሚሽነር አድርገው ሾመዋል። አቶ ሳንዶካን ደበበ ከዛሬ ጥቅምት 4 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ መሾማቸውን ነው የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት…

ኢትዮጵያ የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ የምታከናውነው ስራና ውጤት ‎በዓለም የምግብ ጉባኤ…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የምግብ ሉዓላዊነትን በራስ አቅም ለማረጋገጥ እያከናወነች የሚገኘው ስራና ውጤት በዓለም የምግብ ጉባኤ ላይ ለሌሎች ሀገራት በአርያነት ተነስቷል። ‎ ‎የዓለም ምግብ ጉባኤ ''ለተሻለ ምግብና ለተሻለች ነገ እጅ ለእጅ እንያያዝ''…

2ኛው የአፍሪካ የክህሎት ሳምንት መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 2ኛው የአፍሪካ የክህሎት ሳምንት "የአፍሪካን የኢንዱስትሪ አቅም ማጎልበት፣ ለፈጠራ፣ ለእድገት እና ለዘላቂነት ክህሎት ልማት'' በሚል መሪ ሐሳብ እየተካሄደ ነው። የክህሎት ሳምንቱ የክህሎት እና የኢንዱስትሪ ልማት ፖሊሲዎች፣ የክህሎት…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 49ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል። ምክር ቤቱ በመደበኛ ስብሰባው ያሳለፋቸው ውሳኔዎች፡- 1. በቅድሚያ ምክር ቤቱ…

በክልሉ ሙስናን መዋጋት እና የመልካም አስተዳደር ችግሮችን መቅረፍ ትኩረት ሊሰጠው ይገባል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ሙስናን መዋጋት እና የመልካም አስተዳደር ችግሮችን መቅረፍ ትኩረት ሊሰጠው ይገባል አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ። የክልሉ የመንግሥት እና የፓርቲ የ2018 በጀት ዓመት መጀመሪያ ሩብ ዓመት አፈጻጸም ግምገማ…

ብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት የሠንደቅ ዓላማ ቀን አከበረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት 18ኛውን የሠንደቅ ዓላማ ቀን በተለያዩ መርሐ ግብሮች አክብሯል። ቀኑ ‘ሰንደቅ ዓላማችን ለኢትዮጵያ ታላቅ የከፍታ ዘመን ብስራት፣ ለብሔራዊ አንድነታችን ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ሕዳሴ’ በሚል መሪ ሀሳብ…

ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን የሠንደቅ አላማ ቀንን አከበረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን 18ኛውን ብሔራዊ የሠንደቅ ዓላማ ቀን አክብሯል። በአከባበር ሥነ ሥርዓቱ የፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን አመራሮች እና ሰራተኞች ተገኝተዋል፡፡ የሠንደቅ ዓላማ ቀን ‘ሠንደቅ ዓላማችን ለኢትዮጵያ ታላቅ የከፍታ…

በአፋር ክልል የሠንደቅ ዓላማ ቀን ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፋር ክልል 18ኛው ብሔራዊ የሠንደቅ ዓላማ ቀን በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሯል። ‘ሠንደቅ ዓላማችን ለኢትዮጵያ ታላቅ የከፍታ ዘመን ብስራት፤ ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ሕዳሴ’ በሚል መሪ ሀሳብ በተከበረው በዓል ላይ…

በሶማሌ ክልል የሠንደቅ ዓላማ ቀን ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሶማሌ ክልል 18ኛው ብሔራዊ የሠንደቅ ዓላማ ቀን በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሯል። ‘ሠንደቅ ዓላማችን ለኢትዮጵያ ታላቅ የከፍታ ዘመን ብስራት፤ ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ሕዳሴ’ በሚል መሪ ሀሳብ በተከበረው በዓል ላይ…

የሠንደቅ ዓላማ ቀን በተለያዩ ኤምባሲዎች ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 18ኛው ብሔራዊ የሠንደቅ ዓላማ ቀን በተለያዩ ኤምባሲዎች ተከብሯል፡፡ በቻይና፣ በፓኪስታን፣ በኩዌት፣ በሮም፣ በዚምባቡዌ፣ በፓሪስ፣ በጅቡቲ፣ በእስራኤል፣ በተባበሩት አረብ ኤሜሬቶች የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች እና ቆንስላ ፅህፈት ቤቶች ቀኑን…