Fana: At a Speed of Life!

ዘመን ባንክ 8 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር ያልተጣራ ትርፍ አገኘ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዘመን ባንክ የባለአክሲዮኖች ማህበር 17ኛ መደበኛና 12ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ ተካሂዷል። በጉባኤው ባለአክሲዮኖች፣ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት፣ የባንኩ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች እና ሌሎች ባለድርሻ አካላት ተገኝተዋል። ‎ ጉባኤው በ2017…

የኢትዮ ፓኪስታን ግንኙነትን ወደ ላቀ ስትራቴጂካዊ ደረጃ ለማድረስ …

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፓኪስታን ጠቅላይ ሚኒስትር ሸህባዝ ሸሪፍ ሀገራቸው ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት ወደ ላቀ ስትራቴጂካዊ ደረጃ የማድረስ ፍላጎት አላት አሉ። በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር) ከፓኪስታን ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር…

ኢባትሎ የመርከብ አዛዥ ሰልጣኞችን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ (ኢባትሎ) የመርከብ አዛዥ ሰልጣኞችን አስመርቋል። የባቦጋያ ማሪታይም ሎጂስቲክስ አካዳሚ ከሚያዝያ 2017 ዓ.ም ጀምሮ ሲያሰለጥናቸው የቆየው 18 ሰልጣኞችን ነው በዛሬው ዕለት ያስመረቀው።…

የኢትዮጵያን ገጽታ ያደሰው ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ…

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በዓለም አቀፉ ማሕበረሰብ ዘንድ የኢትዮጵያን ገጽታ በድጋሚ ያደሰ ትልቅ ፕሮጀክት ነው አሉ ምሁራን። የሃይድሮ ፖለቲክስ መምህርና ተመራማሪ ያዕቆብ አርሳኖ (ፕ/ር) ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ባደረጉት ቆይታ÷…

ኢትዮጵያ የዲጂታል ህልሟን ወደ ተግባር የምትቀይርበትን ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ እየተገበረች ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ የዲጂታል ህልሟን ወደ ተግባር ለመቀየር የሚያስችላትን ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ እየተገበረች ትገኛለች አሉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በ24ኛው የምስራቅና ደቡብ…

የዲጂታል ዘርፉ ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ዕድገት ትልቅ አስተዋጽዖ እያበረከተ ነው – አቶ አህመድ ሺዴ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዲጂታል ዘርፉ ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ዕድገት ትልቅ አስተዋጽዖ እያበረከተ ነው አሉ የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተሳተፉበት 24ኛው የኮሜሳ መሪዎች ጉባኤ “ዲጂታላይዜሽንን ለቀጣናዊ…

ኢትዮጵያ ጠንካራ ኢኮኖሚ ለመገንባት ዘርፈ ብዙ ማሻሻያዎች እያደረገች ትገኛለች – ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትጵያ ለዓለም አቀፍ አጋሮች ምቹ የገበያ ከባቢን በመፍጠር ጠንካራ ኢኮኖሚ ለመገንባት ዘርፈ ብዙ ማሻሻያዎች እያደረገች ትገኛለች አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ  አጽቀ ሥላሴ። ፕሬዚዳንት ታዬ በቤልጂየም እየተካሄደ ባለው 2ኛው የግሎባል ጌት…

ለክልሎች የተንቀሳቃሽ ክሊኒክ አምቡላንሶች ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጤና ሚኒስቴር ለዘጠኝ ክልሎች 450 ሚሊየን ብር የሚያወጡ የተንቀሳቃሽ ክሊኒክ አምቡላንሶች ድጋፍ አድርጓል። የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ÷ አምቡላንሶቹ ከጃፓን መንግስት በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ…

ዲጂታል ክህሎትን ለማበልጸግና አስፈላጊ መሠረተ ልማት ለመገንባት ጥሩ ርምጃዎች ተራምደናል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ዲጂታል ክሂሎትን ለማበልጸግ እና አስፈላጊ መሠረተ ልማት ለመገንባት ጥሩ ርምጃዎች ተራምደናል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ 24ኛው የኮሜሳ የመሪዎች ጉባኤ “ዲጂታላይዜሽንን ለቀጠናዊ…

አየር ኃይል ያሠለጠናቸውን መሠረታዊ ወታደሮች እያስመረቀ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢፌዴሪ አየር ኃይል ለአካዳሚው ያሰለጠናቸውን መሠረታዊ ወታደሮች እያስመረቀ ነው፡፡ በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ የአየር ሃይል ዋና አዛዥ ሌ/ጄ ይልማ መርዳሳን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ አመራሮችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።…