Fana: At a Speed of Life!

በ2018 በጀት ዓመት ከግብርና ምርት ወጪ ንግድ ከ4 ነጥብ 55 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በተጠናቀቀው 2018 በጀት ዓመት ከግብርና ምርት ወጪ ንግድ ከ4 ነጥብ 55 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኝቷል አለ ግብርና ሚኒስቴር። የግብርና ሚኒስቴር በ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም እና የ2019 ዕቅድ ላይ ግምገማ እያካሄደ ነው።…

ፋና ላምሮት ምዕራፍ 23 ውድድር የፊታችን ቅዳሜ ቀጥሎ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ተወዳጁ ፋና ላምሮት ምዕራፍ 23 ውድድር የፊታችን ቅዳሜ ቀጥሎ ይካሄዳል። በዚህ ሳምንት በእምነት የሸዋስ፣ ሀይለየሱስ ታደገ፣ ፍቅርተ ወርቁ፣ በረከት መስፍን እና ያሬድ ወንድምነህ በኮከብ ባንድ በመታጀብ ስምንቱን ለመቀላቀል ይፎካከራሉ።…

እየተጠናቀቀ ያለው ዓመት ኢትዮጵያ በማንሰራራት ላይ እንደምትገኝ የሚያመላክቱ ስኬቶች የተመዘገቡበት ነው -የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ)እየተጠናቀቀ በሚገኘዉ 2018 ዓ.ም ኢትዮጵያ በማንሰራራት ላይ እንደምትገኝ የሚያመላክቱ ስኬቶችን የተመዘገቡበት ነው አለ የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት። የአገልግሎቱ ሙሉ መልዕክት እንደሚከተለው ቀርቧል አገልግሎቱ…

በኦሮሚያ ክልል ለአዲሱ ዓመት በዓል የፍጆታ ዕቃዎችን በበቂ ሁኔታ ለማቅረብ ዝግጅት ተደርጓል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ለመጪው 2019 ዓ.ም አዲስ ዓመት በዓል መሠረታዊ የፍጆታ ዕቃዎች አቅርቦት እጥረት እንዳይፈጠር አስፈላጊው ዝግጅት ተደርጓል አለ የክልሉ ንግድ ቢሮ፡፡ የቢሮው ም/ኃላፊ ተስፋዬ ገሹ በሰጡት መግለጫ÷ በበዓሉ ወቅት የሚከሰት የምርት…

በመዲናዋ የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ በልዩ ትኩረት በመሰራቱ የተማሪዎች ውጤት ተሻሽሏል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ በልዩ ትኩረት በመሰራቱ የተማሪዎች ውጤት እየተሻሻለ መጥቷል አሉ የአስተዳደሩ ከንቲባ አዳነች አቤቤ። ከንቲባዋ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው÷ ዛሬ 33ኛውን ከተማ አቀፍ የትምህርት ጉባዔ “ብሩህ ነገን…

በጋራ ሕልምና አስተሳሰብ የምትገነባ ረቂቅ ተቋም፡ “ሀገር”

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገር በድንጋይና በኮንክሪት የምትቆም ሳትሆን፣ በሕዝቦቿ የጋራ ሕልምና አስተሳሰብ የምትገነባ ረቂቅ ተቋም ናት። የሀገር ግንባታ የትዕግስት፣ የጋራ ራዕይ እና የዜጎች ዕለት ተዕለት አስተዋጽኦ ድምር ውጤት የሆነ የረጅም ጊዜ ጉዞ ነው። ሀገራት…

ታይላንድ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ስትራቴጂካዊ ትብብር ታጠናክራለች

‎አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ‎ታይላንድ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ስትራቴጂካዊ ትብብር ለማጠናከር ትሰራለች አሉ የታይላንድ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሲሃሳክ ፉአንግኬትኪኦ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኢትዮጵያ ባደረጉት ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ወቅት…

የክልሉ የማዕድን ሀብት ሕግን መሰረት አድርጎ ይመራል – አቶ አሻድሊ ሐሰን

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ያለው የማዕድን ሀብት ሕጎችንና የተዘረጉ አሠራሮችን መሠረት ባደረገ መልኩ በግልጽነትና በኃላፊነት ይመራል አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሐሰን። ርዕሰ መስተዳድሩ ከክልል እስከ ወረዳ ካሉ ባለድርሻ አካላት ጋር…

ሀገረ መንግስት ግንባታ፡ ከአንድ ጉባኤ የሚሻገር የትውልድ አደራ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ የፖለቲካና ማኅበራዊ ታሪክ ውስጥ በኃይልና በነፍጥ ሽኩቻ የተበላሹ ታሪካዊ ስብራቶችን በሠለጠነ የምክክር ባህል ለመጠገን የተወጠነው ሀገራዊ ሂደት አዲስ የታሪክ ምዕራፍ ከፋች ሁነቶች የተስተናገዱበት ደረጃ ላይ ደርሷል። ከአራቱም…

ለሰላም ያልተዘጋው በር

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሰው ልጅ የዕለት ተዕለት ሕይወት ውስጥ ከምንም በላይ ቅድሚያ የሚሰጠውና የማንኛውም እድገት መሠረት ሰላም ነው። ሰላም ለአንድ ግለሰብ፣ ማህበረሰብም ሆነ ሀገር የቆመችበት ጠንካራ መሠረት ነው። ሰላም ሲታወክ የመኖር ህልውና ይናጋል፤ ሀገርም ወደ…