Fana: At a Speed of Life!

በመዲናዋ የህዝብ ትራንስፖርት የሚሰጡ ተሽከርካሪዎች ወደ ዲጂታል የክፍያ ሥርዓት ሊገቡ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ ተሽከርካሪዎች ከ2018 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ዲጂታል የክፍያ ሥርዓት ሊገቡ ነው። በቢሮው የኦፕሬሽን ዘርፍ ምክትል ኃላፊ ዳኛቸው ሽፈራው አዲስ አበባ ከወረቀት…

የሚድሮክ ሳምንት አውደ ርዕይ ከነሐሴ 26 ጀምሮ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ "ሚድሮክ ለሀገር" በሚል መሪ ሐሳብ ከነሐሴ 26 ጀምሮ ለአምስት ቀናት የሚቆይ አውደ ርዕይ ያካሂዳል። አውደ ርዕዩ ሚድሮክ ከማህበረሰቡ ጋር ያለውን ትስስር ለማጠናከር ያለመ…

የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ በ 8 ሀገራት የችግኝ ተከላ ያከናውናሉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ በሁለተኛው የወጣቶች ዓለም አቀፍ ችግኝ ተከላ (plant fraternity) መርሐ ግብር ፓኪስታንን ጨምሮ በስምንት ሀገራት ችግኝ ይተክላሉ። የፓርቲው ወጣቶች ክንፍ ፕሬዚዳንት አክሊሉ…

ሀገር አቀፍ የመጅሊስ ምርጫ ነገ ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2017 ሀገር አቀፍ የመጅሊስ ምርጫ ነገ ይጀመራል አለ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት የምርጫ አስፈጻሚ ቦርድ። የምርጫ አሥፈጻሚ ቦርዱ ሰብሳቢ አብዱላዚዝ ኢብራሂም (ዶ/ር) በሰጡት መግለጫ ÷ ለሀገር አቀፍ መጅሊስ ምርጫ…

በአማራ ክልል 15 ነጥብ 6 ሚሊየን ዜጎች የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድኅን ተጠቃሚ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ከ15 ነጥብ 6 ሚሊየን በላይ ዜጎች የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድኅን ተጠቃሚ ሆነዋል። የክልሉ ጤና ቢሮ የ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸምና የ2018 በጀት ዓመት እቅድ ውይይት መድረክ ተካሂዷል፡፡ በዚህ ወቅትም በክልሉ ከ3 ነጥብ 6…

በክልሉ ከ120 ሺህ በላይ ተማሪዎች በምገባ መርሐ ግብር ይካተታሉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በ2018 የትምህርት ዘመን ከ120 ሺህ በላይ ተማሪዎችን በምገባ መርሐ ግብር ለማካተት ዝግጅት ተደርጓል አለ ። ‎ ‎የክልሉ ትምህርት ቢሮ ምክትል ሃላፊ ደስታ ገነሜ (ዶ/ር) እንደገለጹት፥ በክልሉ…

ተጨባጭ ለውጦች የተመዘገቡበት የአየር ንብረት ለውጥን የመከላከል ስራ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥን ለመከላከል የሰራቻቸው ስራዎች ተጨባጭ ለውጦች የተመዘገቡባቸው ናቸው አለ የፕላንና ልማት ሚኒስቴር። የፕላንና ልማት ሚኒስትር ዴዔታ ስዩም መኮንን የአየር ንብረት ለውጥን ለመከላከል በሚሰራው ስራ ኢትዮጵያ…

የ400 ሜጋ ዋት ሶላር ፓርክና 700 ኪሎዋት ሰዓት ሶላር ሚኒ ግሪድ የማስጀመር ስምምነት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከዓለም አቀፉ ሶላር አሊያንስ ጋር የ400 ሜጋ ዋት ሶላር ፓርክ እና 700 ኪሎዋት ሰዓት ሶላር ሚኒ ግሪድ ለማስጀመር የሚያስችል ስምምነት ተፈራርሟል። የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዴኤታው ሱልጣን ወሊ (ዶ/ር) በዚህ ወቅት…

የአፍሪካ ከተሞች የአየር ንብረት ለውጥ ፈተናን ወደ ዕድል …

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሁኑ ወቅት ለዓለም ፈተና እየሆነ የመጣውን የአየር ንብረት ለውጥ ፈተናን ወደ ዕድል በመቀየር ነዋሪዎቻቸውን ተጠቃሚ ማድረግ ጀምረዋል። በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት ከጳጉሜን 3 እስከ 5 ቀን 2017 ዓ.ም የሚካሄደው ሁለተኛውን የአፍሪካ የአየር…

የበካይ ጋዝ ቁጥጥር መመሪያ በቀጣይ 2 ወራት ውስጥ ተግባራዊ ይደረጋል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከተሽከርካሪዎች የሚወጣ በካይ ጋዝን ለመቆጣጠር የወጣው መመሪያ በቀጣይ ሁለት ወራት ውስጥ ተግባራዊ መደረግ ይጀምራል አለ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር። በሚኒስቴሩ የትራንስፖርት አገልግሎትና ቁጥጥር ዘርፍ አማካሪ አቶ አሰፋ አዲስ ለፋና…