የመታወቂያ እድሳትና የጋብቻ ምስክር ወረቀት ማረጋገጫ አገልግሎት በተጨማሪነት እሁድ ግማሽ ቀን እንዲሰጥ ይደረጋል ተባለ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የመታወቂያ እድሳትና የጋብቻ ምስክር ወረቀት ማረጋገጫ በመስጠት ሂደት ላይ ክፍተት የሚታይባቸው ወረዳዎች እሁድን እስከ 8 ሰዓት አገልግሎት እንዲሰጡ ይደረጋል ተብሏል።
በ14 ወረዳዎች ያጋጠመው የወሳኝ ኩነት አገልግሎት ችግርን…