የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል ከመደመር ትውልድ መጽሐፍ ሽያጭ ከ246 ሚሊየን ብር በላይ ተሰበሰበ Tamrat Bishaw Apr 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ከመደመር ትውልድ መጽሐፍ ሽያጭ ከ246 ሚሊየን ብር በላይ ተሰበስቧል። መጽሐፉን የማስተዋወቅ እና የመሸጥ መርሐ ግብር በጉራጌ ዞን ሶዶ ወረዳ ጢያ ከተማ ጢያ ዓለም አቀፍ መካነ ቅርስ ቅጥር ግቢ ውስጥ ተካሂዷል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ከተጀመረው አዲስ ተላምዶ ጋር የሚጣጣም የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ሥራ እንደሚያስፈልግ ተጠቆመ Tamrat Bishaw Apr 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) እንደሀገር ከተጀመረው የለውጥ ጉዞ፣ አዲስ ተላምዶና አቅጣጫ ጋር የሚጣጣም የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ሥራ እንደሚያስፈልግ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ገለጹ። ውጤታማ ተግባቦት ለኢትዮጵያ ልዕልና በሚል ርዕስ ለፌዴራል…
ቢዝነስ ሩዝ ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያ ምርት ገበያ ተገበያየ Tamrat Bishaw Apr 7, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 29 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ለመጀመሪያ ጊዜ የሩዝ ምርት ማገበያየቱን አስታውቋል፡፡ ድርጅቱ በ2015 በጀት ዓመት ወደ ግብይት ሥርዓቱ ካካተታቸው የግብርና ምርቶች መካከል አንዱ የሆነው ሩዝ መጋቢት 28 ቀን 2015 ዓ.ም በኤሌክትሮኒክስ የግብይት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች የሚተዳደሩበት ረቂቅ አዋጅ ላይ ውይይት ተደረገ Tamrat Bishaw Apr 7, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 29 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች የሚተዳደሩበት ረቂቅ አዋጅ ላይ ውይይት ተደርጓል። የኢትዮጵያ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በተሰጠው ስልጣን መሰረት ክልሎች ከሚጠቀሙባቸው አዋጆች ጋር ተመሳሳይ የሆኑ አዋጆችን እንዲያወጡና…
የሀገር ውስጥ ዜና በርካቶችን ለጉዳት የሚዳርገው የፒራሚድ ንግድ በኢትዮጵያ በድጋሚ የመስፋፋት ጉዳይ Tamrat Bishaw Apr 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትኬር የተሰኘ ድርጅት በፒራሚድ ንግድ መሰማራቱን መረጃዎች ያመላክታሉ። ኢትዮጵያ የፒራሚድ ንግድ ስርአትን በህግ ብትከለክልም የተለያዩ ድርጅቶች በተለያየ ጊዜ በዚህ ህገወጥ ተግባር በበርካቶች ላይ ጉዳት ማድረሳቸው ይታወቃል። ፋና…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ በርካታ ለውጦች ማምጣቱ ተገለጸ Tamrat Bishaw Apr 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ በርካታ ለውጦች አምጥቷል ሲሉ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ተናገሩ፡፡ የንቅናቄው ጉዞና የባለድርሻ አካላት ሚና በሚል የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡ በመርሐ-ግብሩ ላይ ንግግር ያደረጉት ሚኒስትሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮ ቴሌኮም እና የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ Tamrat Bishaw Apr 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም እና የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዲጂታል የዳኝነት አገልግሎትን ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱ የፌደራል ፍርድ ቤቶች አገልግሎት አሰጣጥን በቴክኖሎጂ ለማገዝ እና ይበልጥ ቀልጣፋ እና ፈጣን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና መንግስታት የአንድ ወገን ማዕቀብን እንዲያቆሙ የሚጠይቅ ውሳኔ ፀደቀ Tamrat Bishaw Apr 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ መብቶች ምክር ቤት (ዩ ኤን ኤች አር ሲ) መንግስታት የአንድ ወገን ማዕቀብ እንዲያቆሙ የሚጠይቅ ውሳኔ አፀደቀ፡፡ ምክር ቤቱ ሰኞ ዕለት ሁሉም ሀገራት የዓለም አቀፍ ህግን እና የሀገራትን ሰላማዊ ግንኙነት…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ ዲፕሎማቶች እና ዓለም አቀፍ ተቋማት ማህበረሰብ የአፍጥር ፕሮግራም አካሄዱ Tamrat Bishaw Mar 31, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ ዲፕሎማቶች እና ዓለም አቀፍ ተቋማት ማህበረሰብ የአፍጥር ፕሮግራም አካሄዱ። ፕሮግራሙ በስካይላይት ሆቴል…
ቢዝነስ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሲንጋፖር በድጋሚ የቀጥታ በረራ ጀመረ Tamrat Bishaw Mar 31, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምክንያት ወደ ሲንጋፖር ለሶስት ዓመት አቋርጦት የነበረውን የቀጥታ በረራ በድጋሚ መጀመሩን አስታወቀ። በዓለም የንግድ ማዕከልነታቸው ከሚጠቀሱት መካከል አንዷ የሆነችው ሲንጋፖር ከተማ በረራ ያደረገው…