የሀገር ውስጥ ዜና ኢጋድ በቀጣናው አደጋ በመመከት የጎላ አበርክቶ ማድረጉን ዋና ፀሀፊው ተናገሩ Tamrat Bishaw Feb 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት /ኢጋድ/ በቀጣናው የተከሰተውን ሰው ሠራሽና የተፈጥሮ አደጋ በመመከት የጎላ አበርክቶ ማድረጉን የድርጅቱ ዋና ጸሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ ተናገሩ፡፡ ኢጋድ በቀጣናው ያከናወናቸውን ተግባራት አስልክቶ 3ኛውን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኩላሊት ህመም ማኅበር ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ሠራተኞች ነፃ ምርመራ አደረገ Tamrat Bishaw Feb 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኩላሊት ህመም ማኅበር ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ሠራተኞች ነፃ የኩላሊት፣ የደም ግፊት፣ የስኳር ምርመራ እና የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥነ ስርዓት አካሄደ፡፡ ማኅበሩ ምርመራውን እና ግንዛቤ ፈጠራውን ያደረገው÷ ከሄማ አድቫንስድ ዲያግኖስቲክ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቴህራን አሜሪካ ከጦርነት ቀስቃሽ ድርጊቷ እንድትቆጠብ አስጠነቀቀች Tamrat Bishaw Jan 31, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ በቴህራን ላይ የምትወስደው ማንኛውም ወታደራዊ እርምጃ ወደ ግልጽ ጦርነት ሊያመራ እንደሚችል የኢራን ዲፕሎማቶች አስጠነቀቁ። በቅርቡ በኢራን ወታደራዊ ፋብሪካ ከተፈጸመው የድሮን ጥቃት ጋር በተያያዘ አሜሪካ ሳትኖርበት አይቀርም የሚሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና ተቋማት ብሔራዊ የምክክር ኮሚሽኑን ሊደግፉት እንደሚገባ ተጠቆመ Tamrat Bishaw Jan 31, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሔራዊ ምክክር ኮሚሽኑን ተቋማት በልዩ ሁኔታ ሊደግፉት እንደሚገባ ተጠቆመ፡፡ በቅርቡ ወደ ዉይይት እንደሚገባ የተነገረለት ብሔራዊ ምክክር ኮሚሽን እስካሁን የነበረዉ ሂደትና ቅቡልነቱ መልካም እንደሆነ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያነጋገራቸዉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌዴራል መንግስት የሀገር ውስጥ ገቢ 28 ነጥብ 9 በመቶ ጨምሯል- የፕላን እና ልማት ሚኒስትር Tamrat Bishaw Jan 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል መንግስት የሀገር ውስጥ ገቢ ካለፈው ዓመት አፈጻጸም ጋር ሲነጻጸር በ28 ነጥብ 9 በመቶ ጨምሯል ሲሉ የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ፍፁም አሰፋ ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ካቢኔያቸው በተገኙበት ያለፉት ስድስት ወራት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮ ቴሌኮም ሶስት የተለያዩ የደንበኞች አገልግሎቶችን አስጀመረ Tamrat Bishaw Jan 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም የክላውድ፣የሙዚቃ ስትሪሚንግ እና የቴሌ ድራይቭ የሞባይል መረጃ ቋት አገልግሎቶችን ከአጋሮች ጋር ስምምነት በመፈፀም በይፋ አስጀምሯል። ተቋሙ ቴሌ ድራይቭ፣ እልፍ ፕላስ እና ክላውድ ሶልሽን የተሰኙ ሶስት የተለያዩ መተግበሪያዎችን ነው…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የሩሲያው ኩባንያ የኔቶን ታንኮች ለሚያወድም 70 ሺህ ዶላር ሽልማት እሰጣለሁ አለ Tamrat Bishaw Jan 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ኬሚካል አምራች ኩባንያ ፎረስ የኔቶን ታንኮች ለሚያወድም 70 ሺህ ዶላር ሽልማት ማቅረቡን ገለጸ፡፡ ኩባንያው በዩክሬን ኤም 1 አብራምስ እና ሊዮፓርድ- 2 ታንኮችን ለሚያወደሙ ወታደሮች ጉርሻ እንደሚሰጥ ነው ያስታወቀው። ኩባንያው ይህን…
የሀገር ውስጥ ዜና የባቡር ሐዲድ ብረቶችን የሰረቁ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ Tamrat Bishaw Jan 28, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 20 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ሸዋ ዞን አዳማ ወረዳ መርማርሳ ቀበሌ የባቡር ሐዲድ ብረቶችን የሰረቁ አራት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡ ተጠርጣሪዎቹ የባቡር ሐዲድ ብረቶችን በህገ-ወጥ መንገድ በመፍታት በኢትዮ ጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት አ.ማ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጅማ እና ቢሾፍቱ ከተሞች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት ተካሄደ Tamrat Bishaw Jan 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ እና ቢሾፍቱ ከተሞች በሀገራዊ እና ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከሕብረተሰቡ ጋር ውይይት ተካሂዷል፡፡ በጅማ ከተማ በተካሄደው መድረክ የፌዴራልና የኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ መንግስታት የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት በሀገራዊ የሰላምና ሌሎች ወቅታዊ ጉዳዮች…
የሀገር ውስጥ ዜና ቢሮው 105 ዘመናዊ የእርሻ ትራክተሮችን ለማህበራት አስረከበ Tamrat Bishaw Jan 28, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 20 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ስራ እድልና ክህሎት ቢሮ ግብርናን ለማዘመን የሚያግዙ 105 ዘመናዊ የእርሻ ትራክተሮችን ለ105 ማህበራት አስረክቧል፡፡ በርክክብ ስነ ስርዓቱ ላይ የቢሮው ሃላፊ ማቲዮስ ሰቦቃና በምክትል ርዕሰ መስተዳድር…