Fana: At a Speed of Life!

ሰሜን ኮሪያ÷አሜሪካ ለዩክሬን የጦር ታንክ እሰጣለሁ ማለቷን አወገዘች

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ÷ አሜሪካ ለዩክሬን የሩሲያን ጦር ለመዋጋት የሚረዱ ዘመናዊ የጦር ታንኮችን ለማቅረብ የወሰደችውን ውሳኔ በጽኑ አወግዛለች፡፡ የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን እህት ኪም ዮ ጆንግጉዳዩን አስመልክተው በሰጡት አስተያየት አንዳሉት÷አሜሪካ…

የቃጠሎ አደጋ የደረሰበትን የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ጽ/ቤት ህንፃ በተሻለ ሁኔታ ለመስራት ርብርብ እየተደረገ ነው- ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቃጠሎ አደጋ የደረሰበትን የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ጽህፈት ቤት ህንፃ በአጭር ቀን ውስጥ መልሶ በተሻለ ሁኔታ ለመስራት ርብርብ እየተደረገ ነው ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለፁ። ቃጠሎ የደረሰበት ሕንፃ በውስጡ የነበሩ…

የእንግሊዝ እና የኳታር ባለሃብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋያቸውን የማፍሰስ ፍላጎት እንዳላቸው ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዝ እና የኳታር ባለሃብቶች በኢትዮጵያ በባንክ እና በኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ዘርፎች የመሰማራት ፍላጎት እንዳላቸው ገለፁ፡፡ በትናንትናው ዕለት በይፋ በተከፈተው “ኢንቨስት ኦሪጂንስ 2023” ዓለም አቀፍ የኢንቨስትመንት መድረክ…

ለ44ኛው የዓለም አገር አቋራጭ ሻምፒዮና አትሌቶች ልምምድ እያደረጉ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንጆቹ የካቲት 18 ቀን 2023 በአውስትራሊያ ባትረስት ከተማ ለሚካሄደው 44ኛው የዓለም አገር አቋራጭ ሻምፒዮና ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ልምምድ እያደረጉ ነው፡፡ በውድድሩ ኢትዮጵያን የሚወክሉ 14 ወንድና 14 ሴት አትሌቶች ከነተጠባባቂዎቹ…

ከሚቀጥለው ሣምንት ጀምሮ ሲሚንቶ ከ1 ሺህ 200 ብር በታች ለገበያ ይቀርባል

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሚቀጥለው ሣምንት ጀምሮ ማንኛውም የሲሚንቶ ምርት ከ1 ሺህ 200 ብር በታች እንደሚሸጥ የአምራቾች ማኅበር አስታወቀ፡፡ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር የሲሚንቶ ፋብሪካ ባለቤቶች የሲሚንቶ ስርጭትን ለመቆጣጠር በወጣው መመሪያና የዋጋ ተመን ዙርያ…

ፈረንሳይ ወታደሮቿን ከቡርኪና ፋሶ ለማስወጣት ተስማማች

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፈረንሳይ ወታደሮቿን ከቡርኪና ፋሶ ለማስወጣት መስማማቷን ገለፀች። የአሁኑ የፈረንሳይ መንግስት ወታደሮቸን አስወጣለሁ መግለጫ ቡርኪናፋሶ የፈረንሳይ ወታደሮች ሀገሬን ለቀው ይውጡ በማለት ያቀረበችውን ጥያቄ ተከትሎ የመጣ ነው ተብሏል። የቡርኪና…

የዓለም አቀፉ ቀይመስቀል ኮሚቴ ፕሬዚዳንት አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፉ ቀይመስቀል ኮሚቴ ፕሬዚዳንት ሚርጃና ስፖልጃሪክ ኤገር ለሁለት ቀናት የሥራ ጉብኝት ዛሬ አዲስ አበባ ገቡ፡፡ ፕሬዚዳንቷ በቆይታቸው ከመንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች፣ ከኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር እንዲሁም የአፍሪካ ሕብረት መሪዎች…

የሶማሊያ ጦር በ39 የአልሸባብ አባላት ላይ እርምጃ ወሰደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊያ ጦር በ39 የአልሸባብ ሽብር ቡድን አባላት ላይ እርምጃ መውሰዱን አስታውቋል፡፡ ጦሩ ከዓለም አቀፍ የጸጥታ አጋሮች ጋር ባካሄደው የጸረ ሽብር ዘመቻ 39 የአልሸባብ ሽብር ቡድን አባላት መገደላቸውን የሀገሪቱ ምድር ጦር አዛዥ ጄነራል ሞሃመድ…

የህንድ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለንዋይ የማፍሰስ ፍላጎት እንዳላቸው ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የህንድ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ በተለያዩ ዘርፎች መዋዕለ ንዋይ የማፍሰስ ፍላጎት እንዳላቸው ገልጸዋል፡፡ በህንድ የኢትዮጵያ ኤምባሲና የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በጋራ ያዘጋጁት ቀጥተኛ የውጪ ኢንቨስትመንትን ለመሳብ…

በመዲናዋ የትራንስፖርት ታሪፍ ላይ ማሻሻያ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጥር ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ የተደረገውን የዋጋ ማስተካከያ ግምት ውስጥ በማስገባት የትራንስፖርት ታሪፍ ላይ ማሻሻያ ማድረጉን የአዲስ አበባ ከተማ ትራንስፖርት ቢሮ አስታውቋል፡፡ አዲሱ የታሪፍ ማሻሻያ ከነገ ጀምሮ…