ከ6 ሚሊየን ዶላር በላይ እንዲሸሽ በማድረግ የተጠረጠሩ 6 የጉምሩክ ኮሚሽን ሰራተኞች ፍርድ ቤት ቀረቡ
አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ 6 ሚሊየን ዶላር በላይ በ26 ግለሰቦች እንዲሸሽ በማድረግ ሀገሪቱ ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ እንድታጣ አድርገዋል ተብለው የተጠረጠሩ ስድስት የጉምሩክ ኮሚሽን ሰራተኞች ፍርድ ቤት ቀረቡ።
ተጠርጣሪዎቹ ምትኩ አበባው፣ ግርማ ይባፋ፣ እንግዳ አቦ፣ ማቲዎስ…