የሀገር ውስጥ ዜና የተለያዩ ሀገራት ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Tamrat Bishaw Jan 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ሀገራት ኤምባሲዎች ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ በኢትዮጵያ የሚገኘው የአውስትራሊያ ኤምባሲ ፥ የኢትዮጵያ ገና በዓልን በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ ለሚያከብሩ ሁሉ እንኳን አደረሳችሁ በማለት መልካም ምኞቱን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያን ጨምሮ በዓለም የተለያዩ ሀገራት ዛሬ ገናን በድምቀት አክብረዋል Tamrat Bishaw Jan 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኢትዮጵያ ውጭ በመላው ዓለም ያሉ የክርስትና እምነት ተከታዮች የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት (ገና) በዓልን በድምቀት አክብረዋል፡፡ ቢቢሲ ስለኢትዮጵያ ገና አከባበር እንዳለው ፥ በተለይም በላሊበላ በቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን በገና ዋዜማ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ለ2015/16 የምርት ዘመን 12 ነጥብ 8 ሚሊየን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ግዥ ተፈጸመ Tamrat Bishaw Jan 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ2015/16 የምርት ዘመን 12 ነጥብ 8 ሚሊየን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ግዥ መፈጸሙን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በሚኒስቴሩ የግብርና ኢንቨስትመንትና ግብዓት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ሶፊያ ካሳ ዛሬ በሰጡት መግለጫ÷ ከ12 ነጥብ 8 ሚሊየኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች ለ21 አቅመ ደካሞች የመኖሪያ ቤት አስረከቡ Tamrat Bishaw Jan 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አበቤ ለ21 አቅመ ደካሞች ባለ ሦስት ወለል የመኖሪያ ሕንጻ አስረከቡ። በከተማ አስተዳደሩ መንገዶች ባለስልጣን ጋር በመተባበር በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ውስጥ የተገነባ መሆኑ ተገልጿል፡፡ በተጨማሪም ለበዓል…
ስፓርት አትሌት ጥሩነሽ ዲባባ ከ4 ዓመታት በኋላ ወደ ውድድር ልትመለስ ነው Tamrat Bishaw Jan 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንጆቹ ጥር 15 በሚካሄደው 22ኛው የአራምኮ ሂዩስተን የግማሽ ማራቶን ውድድር የርቀቱ የምንጊዜም ታላቅ ሯጮች መካከል አንዷ የሆነችው ጥሩነሽ ዲባባ ትሳተፋለች፡፡ የሦስት ጊዜ የኦሎምፒክ እና የአምስት ጊዜ የዓለም ሻምፒዮና አሸናፊዋ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ በሦሥት የእሳት አደጋዎች 90 ሚሊየን ብር የሚገመት ንብረት ወድሟል Tamrat Bishaw Jan 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በሾላ ገበያ ፣ በአቃቂና ሌሎች ስፍራዎች በደረሰ የእሳት አደጋ 90 ሚሊየን ብር የሚገመት ንብረት መውደሙን የአዲስ አበባ እሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በሾላ ገበያ፣ አቃቂ እና በዮሴፍ አካባቢዎች በዚህ…
የሀገር ውስጥ ዜና ተቋሙ የመልካም አሥተዳደር አፈፃፀም ተግባር ለመከታተል የሚያሥችል ሥራ ሊሠራ መሆኑን አስታወቀ Tamrat Bishaw Jan 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመልካም አሥተዳደር አፈፃፀም ተግባር ለመከታተል የሚያሥችል ሥራ ሊሠራ መሆኑን የኢትዮጵያ ህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም አስታውቋል፡፡ ተቋሙ እንዳለው ፥ የመንግሥት አሥፈፃሚ አካላትን የመልካም አሥተዳደር ተግባር መለካት፣በደረጃ መለየት እና እውቅና…
ስፓርት በፓን አፍሪካ የእግር ኳስ ውድድር ኢትዮጵያን ወክለው የሚወዳደሩ ትምህርት ቤቶች ታወቁ Tamrat Bishaw Jan 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 25፣ 2015 ( ኤፍ ቢ ሲ) ገዳ ሮበሌ አንደኛ ደረጃ እና አዋሮ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በፓን አፍሪካ የእግር ኳስ ውድድር ኢትዮጵያን ወክለው እንደሚወዳደሩ ታውቋል፡፡ በኦሮሚያ ክልል አስተናጋጅነት ለሶስት ቀናት በአዳማ ከተማ ሲካሄድ የቆየው 2ኛው ከ16 አመት በታች…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል ስምንት ሆስፒታሎችን ጨምሮ 26 ጤና ጣቢያዎች መሰረታዊ አገልግሎት መስጠት ጀመሩ Tamrat Bishaw Jan 3, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ስምንት ሆስፒታሎችን ጨምሮ 26 ጤና ጣቢያዎች መሰረታዊ የጤና አገልግሎት መስጠት መጀመራቸው ተነገረ። የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር አየለ ተሾመ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ባደረጉት ቆይታ፥ ስራ የጀመሩት የጤና ተቋማት ባለፉት…
የሀገር ውስጥ ዜና የዩኒቨርሲቲዎችን ራስ ገዝነት ማረጋገጥ የትምህርት ጥራትን ለማስጠበቅ ያስችላል – የትምህርት ሚኒስቴር Tamrat Bishaw Jan 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩኒቨርሲቲዎችን ራስ ገዝነት ማረጋገጥ የትምህርት ጥራትን ከማስጠበቁም በላይ በተቋማቱ የሚነሱ ልዩ ልዩ የጥቅማ ጥቅም ጥያቄዎችን ለመመለስ ያስችላል ሲል ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል፡፡ የትምህርት ሚኒስትር ዴዔታ ሳሙዔል ክፍሌ ለፋና ብሮድካስቲንግ…