Fana: At a Speed of Life!

ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዛሬ አዲስ ዓመታቸውን ለሚቀበሉ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ዛሬ አዲስ ዓመታቸውን ለሚያከብሩ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ ፕሬዚዳንቷ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት በየትኛውም የዓለም ክፍል ለሚገኙ ሁሉ እንኳን ለጎርጎሮሳውያን 2023…

የሰላም ስምምነቱ ኢትዮጵያውያን በመነጋገር ችግሮቻቸውን መፍታት እንደሚችሉ በተግባር ያሳየ መሆኑ ተገለጸ

አዲ አበባ፣ ታኅሣሥ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመንግስትና በህወሓት መካከል የተደረሰው የሰላም ስምምነት ኢትዮጵያውያን ችግሮቻቸውን በመነጋገር መፍታት እንደሚችሉ በተግባር ያሳየ መሆኑን የሰላም ሚኒስትር ገለጸ፡፡ የሰላም ሚኒስቴርና በአዲስ አበባ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች "የሰላም ስምምነቱ…

ወታደራዊ ኃይሉ በሱዳን ካለው የፖለቲካ ሂደት ለመውጣት ቁርጠኛ መሆኑን አልቡርሃን አረጋገጡ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን የሽግግር ሉዓላዊ ምክር ቤት ሊቀ መንበር አብዱልፈታህ አልቡርሃን ወታደራዊ ኃይሉ በሱዳን ካለው የፖለቲካ ሂደት ለመውጣት ቁርጠኛ መሆኑን አረጋገጡ፡፡ አል ቡርሃን ይህንን የገለፁት የሱዳን 67ኛ ዓመት የነጻነት በዓል ምክንያት በማድረግ…

የሀገሪቱን ሁለንተናዊ ብልጽግና ለማረጋገጥ የወጣቶች ሚና ከፍተኛ ነው – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገሪቱን ሁለንተናዊ ብልጽግና ለማረጋገጥ የወጣቶች ሚና ከፍተኛ ነው ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት እና የዋና ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አደም ፋራህ ተናገሩ፡፡ የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ አንደኛ መደበኛ ጉባዔውን "ለኢትዮጵያ እና አፍሪካዊ…

የሀገር ግንባታን በፅኑ መሠረት ላይ ለማቆም ምሁራን በእውቀት የታገዘ ተሳትፎ ሊያደርጉ ይገባል- አቶ ብናልፍ አንዷለም

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር ግንባታን በፅኑ መሠረት ላይ ለማቆም ምሁራን በእውቀት የታገዘ ተሳትፎ ሊያደርጉ ይገባል ሲሉ የሰላም ሚኒስትሩ ብናልፍ አንዷለም ተናገሩ፡፡ “በሀገር ግንባታ የምሁራን ሚና” በሚል መሪ ሐሳብ ሀገራዊ የምክክር መድረክ በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ…

ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ለአምባሳደሮች ሹመት ሰጡ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ለተለያዩ አምባሳደሮች ሹመት ሰጥተዋል። በዚህ መሰረት 1. አቶ ኡመር ሁሴን ኦባ 2. አቶ ተፈሪ ፍቅሬ ቡሳ 3. አምባሳደር ተስፋዬ ይልማ ሳቦ 4. አምባሳደር ማህሌት ኃይሉ ጓዴ 5. አምባሳደር ሰኢድ መሐመድ…

የቁልቢ እና የሐዋሳ ቅዱስ ገብርኤል በዓለ ንግስ በሰላም ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓመታዊው የቁልቢ እና የሐዋሳ ቅዱስ ገብርኤል በዓለ ንግስ በሰላም መጠናቀቁን የምስራቅ ሐረርጌ ዞን ፖሊስ መምሪያ እና የሲዳማ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቁ፡፡ የሐረርጌ ዞን ፖሊስ መምሪያ ኃላፊ ኮማንደር ናስር መሀመድ እንደገለጹት፥ ዓመታዊው…

መገናኛ ብዙኀን የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት የሚያጠናክሩ ጉዳዮች ላይ ሊያተኩሩ ይገባል – በሽረ ከተማ የሕዝብ መድረክ ተሳታፊዎች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መገናኛ ብዙኀን የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት የሚያጠናክሩ ጉዳዮች ላይ አተኩረው እንዲሰሩ በሽረ ከተማ በተካሔደው የሕዝብ መድረክ ላይ የተሳተፉ ነዋሪዎቸ ገለጹ፡፡ የመድረኩ ተሳታፊዎች÷ የተፈናቀሉት እንዲመለሱ፣ የሰብዓዊ ድጋፉ እንዲጠናከር፣ መገናኛ…

ዓመታዊው የቅዱስ ገብርኤል በዓለ ንግስ በቁልቢ እና በሐዋሳ በድምቀት እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአመት ሁለት ጊዜ በታኅሣሥ እና በሐምሌ 19 በድምቀት የሚከበረው የቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ የንግስ በዓል ዘንድሮም በታላቅ ሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓት እተከበረ ነው፡፡ በቁልቢ በመከበር ላይ በሚገኘው የንግስ በዓል ላይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ…

ኦሞ ባንክ በ2014 በጀት ዓመት 1 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ገቢ አገኘሁ አለ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኦሞ ባንክ በ2014 በጀት ዓመት 1 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ። ባንኩ በዛሬው ዕለት የባለ አክሲዮኖች 11ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉዔውን አካሂዷል። የባንኩ የቦርድ ሰብሳቢ አቶ ጥላሁን ከበደ ÷ ባንኩን ወደ ተሻለ ደረጃ…