Fana: At a Speed of Life!

ሕፃናት ላይ የሚከሰት የኩላሊት ህመም ምልክቶች እና መከላከያዎች

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕፃናት በተፈጥሮ አልያም በክትትል ማነስ ለኩላሊት ህመም ሊጋለጡ እንደሚችሉ የሕፃናት ስፔሻሊሰት ዶክተር ቤዛዬ አበበ ይናገራሉ፡፡ ሽንት ማሸናት፣ ሰገራ አድርገው በአግባቡ የመጠረግ እና የመሳሰሉ ሊማሩ የሚገቧቸው ሁኔታዎች ባለመስተካከል…

በኢትዮጵያና በሕንድ መካከል ያለውን ግንኙነት የበለጠ ለማጠናከር እንሠራለን- በኢትዮጵያ የሕንድ አምባሳደር

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያና በሕንድ መካከል ያለውን ግንኙነት በትምህርትና በኢንቨስትመንት ለማጠናከር እንደሚሠሩ በኢትዮጵያ የሕንድ አምባሳደር ሼሪ ሮበርት ሸክቲንግተን ገለጹ፡፡ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ በኢትዮጵያ ከሕንድ አምባሳደር ሼሪ ሮበርት…

ሩሲያ ወደ አውሮፓ የጋዝ አቅርቦቷን በድጋሚ ልትጀምር ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በያማል- አውሮፓ የጋዝ መስመር በኩል ለአውሮፓ የጋዝ አቅርቦቷን በድጋሚ ለመጀመር መዘጋጀቷን የሩሲያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አሌክሳንደር ኖቫክ ተናገሩ፡፡ በአውሮፓ የጋዝ እጥረቱ እንደቀጠለ መሆኑን ያነሱት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ÷በዚያ…

በመላው ዓለም ኢትዮጵያን የወከሉ ዲፕሎማቶች ሀገር የተጋፈጠቻቸውን ፈተናዎች እንድትሻገር ላስመዘገቡት ስኬት ምስጋና ይገባቸዋል- አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 17፣ 2015 ( ኤፍ ቢ ሲ) በመላው ዓለም ኢትዮጵያን የወከሉ ዲፕሎማቶች ባለፉት ሁለት አመታት ሀገር የተጋፈጠቻቸውን ፈተናዎች እንድትሻገር በጋራ ዘመቻ ላስመዘገቡት ስኬት ምስጋና ይገባቸዋል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ተናገሩ።…

ያለውን ፀጋ በመጠቀም የሌማት ትሩፋትን እውን ለማድረግ መረባረብ አለብን – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ያለውን ፀጋ በመጠቀም የሌማት ትሩፋትን እውን ለማድረግ መረባረብ አለብን ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ጥሪ አቀረቡ፡፡ በደቡብ ክልል የወተት፣ የዶሮ፣ የስጋና የማር ምርት ማሻሻያ ማስተዋወቂያ መርሐ…

ጦርነቱ እድሜ እና ሕልማችንን የሰረቀ ነው- የትግራይ ወጣቶች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ኢትዮጵያ ሲካሄድ የነበረው ጦርነት ወጣቶች ላይ ተፅዕኖ ያሳደረ ህልማቸውን ያደበዘዘ እንደሆነ ወጣቶቹ ተናግረዋል። የሽረ ከተማ ነዋሪዎቹ ወጣት ክብሮም ግዑሽና ተስፋ ገብረ ጊዮርጊስ ጦርነቱ በርካታ ሺህ ወጣቶችን መቅጠፉን፣ እቅድና…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በኮምቦልቻ ከተማ የጨርቃ ጨርቅና አልባሳት አምራቾችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በአማራ ክልል ኮምቦልቻ ከተማ የጨርቃ ጨርቅና አልባሳት አምራቾችን ጎብኝተዋል። የሀገሪቱን የኢንቨስትመንት ዐቅም ለማጉላት ያለመው ‘‘የኢትዮጵያ ታምርት’’ ዘመቻ በተጀመረ…

በደቡብ ክልል የወተት፣የዶሮ፣የስጋና የማር ምርት ማሻሻያ ማስተዋወቂያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል የወተት፣የዶሮ፣የስጋና የማር ምርት ማሻሻያ ማስተዋወቂያ መርሐ ግብር በጉራጌ ዞን መስቃን ወረዳ እየተካሄደ ነው፡፡ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ይፋ የተደረገው የ ’ሌማት ትሩፋት’ መርሐ-ግብር በምግብ ሉዓላዊነትን ማስከበር እና…

በኦሮሚያ ክልል ከ810 ሺህ ሄክታር በላይ በመስኖ ስንዴ ተሸፍኗል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ከ810 ሺህ ሄክታር በላይ በመስኖ ስንዴ መሸፈኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ አስታወቁ። ርዕሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ “የግብርና ትራንስፎርሜሽን የወደፊቱ መንገዳችን ነው” ሲሉ…

የአትሌት ያለምዘርፍ የኋላው የ10 ኪሎ ሜትር ክብረወሰን ፀደቀ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአትሌት ያለምዘርፍ የኋላው የ10 ኪሎሜትር ክብረ ወሰን በዓለም አትሌቲክስ እውቅና ተሰጥቶታል። አትሌት ያለምዘርፍ በስፔን ካስቴሎን የ10 ኪሎ ሜትር ውድድርን በማሸነፍ አዲስ የዓለም ክብረ ወሰን ማስመዝገቧ ይታወሳል። ክብረ ወሰኑ…