Fana: At a Speed of Life!

ለቻን ውድድር ለ28 ተጫዋቾች ጥሪ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ሀገራት ሻምፒዮንሺፕ (ቻን) ለሚያደርገው ተሳትፎ ዝግጅት ለ28 ለተጫዋቾች ጥሪ ተደርጓል። አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ከዚህ ቀደም 42 ተጫዋቾችን ያካተተ ጊዜያዊ የተጫዋቾች ጥሪ ማድረጋቸው ይታወሳል፡፡ ሆኖም…

ብሪታንያ ከአውሮፓ ህብረት ጋር የፈጸመችው ፍቺ 33 ቢሊየን ዮሮ እንዳሳጣት ጥናት አመላከተ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሪታንያ ከአውሮፓ ህብረት ለቃ መውጣቷ (ብሪኤግዚት) 33 ቢሊየን ዮሮ እንዳሳጣት አንድ ጥናት አመላከተ። መቀመጫውን ለንደን ያደረገው ቡድን ያጠናው ጥናት ብሪታንያ ህብረቱን ለቃ መውጣቷ በኢኮኖሚያዊ እድገቷ ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ ማሳረፉን…

በጋምቤላ ክልል ለጤና መድኅን አገልግሎት ትግበራ ስኬታማነት የሚደረገው ድጋፍ ይቀጥላል

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል የጤና መድኅን አገልግሎት ትግበራ ስኬታማነት የክልሉ መንግሥት አስፈላጊውን ድጋፍ እደሚያደርግ አስታወቀ፡፡ የማሕበረሰብ አቀፍ የጤና መድኅን አገልግሎት የ2014 ዓ.ም የአፈፃፀም ግምገማና የ2015 ክልላዊ ንቅናቄ መድረክ ተካሂዷል።…

በቤተሰብ ዕቅድና ጤና አጠባበቅ ላይ የሚተገበር 2 ሚሊየን ዶላር የሚጠጋ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ እና ኦሮሚያ ክልሎች በቤተሰብ ዕቅድና ጤና አጠባበቅ ላይ የሚተገበር የ 1 ነጥብ 9 ሚሊየን ዶላር ፕሮጀክት ይፋ ተደረገ፡፡ ፕሮጀክቱ በሦስት ዓመት ውስጥ እንደሚጠናቀቅ እና በኢትዮጵያ ጤና አጠባበቅ ማኅበር እንዲሁም በፓካርድ ፋውንዴሽን…

ተመራጩ የብራዚል ፕሬዚዳንት ሉላ ዳ ሲልቫ አዳዲስ ሚኒስትሮችን ሾሙ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ተመራጩ የብራዚል ፕሬዚዳንት ሉላ ዳ ሲልቫ አዳዲስ ሚኒስትሮችን ሾመዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ዳ ሲልቫ በአጠቃላይ 21 ሚኒስትሮችን የሾሙ ሲሆን፥ ከዚህ ውስጥ ስድስቱ ሴቶች ናቸው ተብሏል። ተመራጩ ፕሬዚዳንት በቀጣዩ ሳምንትም ተጨማሪ ሚኒስትሮችን…

ወጣቱን ትውልድ በቴክኖሎጂው መስክ ማሰልጠን ለሀገር ሁለንተናዊ ዕድገት ትልቅ ሚና አለው – ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አብዛኛው የህብረተሰብ ክፍል ወጣት በሆነበት ሀገር ወጣቱን ትውልድ በቴክኖሎጂው ዘርፍ ማሰልጠን እና ማብቃት ለሀገር ሁለንተናዊ ዕድገት ትልቅ ሚና አለው ሲሉ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ፡፡ ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ከ “አይ ኮግ ኤ ሲ…

የፖሊስ ሰራዊት በአጭር ጊዜ ውስጥ ከፍተኛ እድገት ማሳየቱ ተስፋ ሰጪ ነው -አምባሳደር ሱሌይማን ደደፎ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአጭር ጊዜ ውስጥ የፖሊስ ሠራዊት ከፍተኛ አድገት ማሳየቱ ተስፋ ሰጪ ሆኖ አግኝተነዋል ሲሉ በተባበሩት ዐረብ ኢሚሬቶች የኢፌዴሪ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሱሌይማን ደደፎ ገለጹ፡፡ በተለያዩ የውጭ ሀገራት የሚገኙ የኢትዮጵያ…

የአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን በቦነስ አይረስ የጀግና አቀባበል ተደረገለት

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ዋንጫ አሸናፊዋ አርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን በዋና ከተማዋ ቦነስ አይረስ የጀግና አቀባበል ተደርጎለታል፡፡ አርጀንቲና ከትናንት በስቲያ በኳታሩ የዓለም ዋንጫ ፍጻሜ ፈረንሳይን በመለያ ምት አሸንፋ ባለ ድል መሆኗ ይታወሳል። የአርጀንቲና…

ታግቻለሁ በማለት ከባለቤቷ ገንዘብ የጠየቀችው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለች

አዲስ አበባ፣ታኅሣሥ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀሰት ታግቻለሁ በማለት ባለቤቷ 150 ሺህ ብር እንዲያስገባላት የጠየቀችው ግለሰብ በቁጥጥር ስር መዋሏን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ወንጀሉ የተፈፀመው በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 ልዩ ቦታው ሰርጢ ማርያም ተብሎ በሚጠራው አካባቢ…

በተቋማት የሚገኙ ቁርጥራጭ ብረቶችና ከአገልግሎት ውጪ የሆኑ ተሽከርካሪዎች የመሸጫ ዋጋ ማሻሻያ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመንግሥት ተቋማት የሚገኙ ቁርጥራጭ ብረቶችና ከአገልግሎት ውጪ የሆኑ ተሽከርካሪዎች የመሸጫ ዋጋ ማሻሻያ መደረጉን የማዕድን ሚኒስቴር እና የመንግስት ግዥ እና ንብረት ባለስልጣን ዛሬ ይፋ አድርገዋል፡፡ የማዕድን ሚኒስቴር በቁርጥራጭ ብረታ ብረት…