Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ ቡና አውደ ርዕይ በለንደን ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ የኢትዮጵያ ኤምባሲ እና ኢትዮ- ቡና አስመጪ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ በጋራ ያዘጋጁት የኢትዮጵያ ቡና አውደ ርዕይ ዛሬ በለንደን ተከፍቷል። ኤግዚቢሽኑ የእንግሊዝ እና ዓለም አቀፍ ቡና ገዢዎችን ከኢትዮጵያ አረንጓዴ እና የተቆላ…

አክሱምና አድዋ ከተሞች የኤሌክትሪክ አገልግሎት አገኙ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለረጅም ጊዜ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተቋርጦባቸው የቆዩት አክሱም፣ አድዋና ውቅሮ ማሪያም ከተሞች በዛሬ ዕለት ዳግም አገልግሎቱን አግኝተዋል፡፡ እነዚህ ከተሞች ዳግም ተጠቃሚ የሆኑት ከሽረ-አድዋ የተዘረጋውን የ66 ኪሎ ቮልት ከፍተኛ የኤሌክትሪክ…

የብልጽግና ፓርቲ ልዑክ በደቡብ አፍሪካው የአፍሪካ ብሔራዊ ኮንግረስ ፓርቲ ኮንፈረንስ ላይ እየተሳተፈ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ልዑካን ቡድን አባላት በደቡብ አፍሪካው ገዢ ፓርቲ የአፍሪካ ብሔራዊ ኮንግረስ ፓርቲ 55ኛ ኮንፈረንስ ላይ እየተሳተፉ ነው፡፡ ብልጽግና ፓርቲ እና የደቡብ አፍሪካው የአፍሪካ ብሔራዊ ኮንግረስ ፓርቲ ዘላቂ የሆነ የሁለቱን ሀገራት…

ሰሜን ኮሪያ ሁለት ባላስቲክ ሚሳኤሎችን አስወነጨፈች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ በዛሬው ዕለት ሁለት የባላስቲክ ሚሳኤሎችን ወደ ጃፓን ባህር ማስወንጨፏ ተሰምቷል፡፡ ፒዮንግያንግ ባላስቲክ ሚሳኤሎችን ያስወነጨፈችው ጃፓን የመከላከያ አቅሟን ለማጠናከር የሚያስችል የ320 ቢሊየን ዶላር በጀት ይፋ ማድረጓን ተከትሎ ነው…

ለጥምቀት ወደጎንደር ለሚመጡ ጎብኚዎች ተጨማሪ የቱሪስት መዳረሻዎች ተዘጋጅተዋል

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለመጪው የጥምቀት በዓል ወደጎንደር የሚመጡ ጎብኚዎችን የቆይታ ጊዜ ለማራዘም አዳዲስ የቱሪስት መዳረሻዎች መዘጋጀታቸውን የከተማው ባህልና ቱሪዝም መምሪያ አስታውቋል፡፡ የመምሪያው ሃላፊ አቶ ቻላቸው ዳኘው ዛሬ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት÷የጥምቀት በዓል…

የአፍሪካ ቴሌሜዲስን ኔትወርክ ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ቴሌሜዲስን ኔትወርክ የመጀመሪያ ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ ተካሂዷል፡፡ ቴሌሜዲሲን ኔትዎርኩ ኢትዮጵያ ውስጥ በግሉ ዘርፍ የተሰማሩ ኢትዮጵያውያን ከሌሎች አፍሪካውያን ጋር በመተባበር የጀመሩት መሆኑ ታውቋል፡፡ በመርሐ ግብሩም ሀባሪዶክ…

ወደ ትግራይ ክልል 229 ሚሊየን ብር የሚያወጡ የሕክምና ቁሳቁሶች መሰራጨታቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሠላም ሥምምነቱን ተከትሎ ወደ ትግራይ ክልል 229 ሚሊየን ብር የሚያወጡ የህክምና ቁሳቁሶች መሰራጨታቸውን የኢትዮጵያ መድሃኒት አቅራቢ አገልግሎት ገለጸ። የኢትዮጵያ መድሃኒት አቅርቦት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር አብዱልቃድር ገልገሎ…

ኢትዮጵያ የቪዛ ስርዓቷን ለአፍሪካዊያን የበለጠ በማቅለል እመርታ ማሳየቷን የአፍሪካ ልማት ባንክ ሪፖርት አመለከተ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ባለፉት ስድስት ዓመታት ማለትም ከፈረንጆቹ 2016 እስከ 2022 ለአፍሪካዊያን የቪዛ ስርዓቷን በማቅለል በሯን ይበልጥ ክፍት በማድረግ እመርታ ማሳየቷን የአፍሪካ ልማት ባንክ ሪፖርት አመለከተ። በአፍሪካ ጥቂት አገሮች በ2016 እና 2022…

1ሺህ 23 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በተከናወነው በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ዜጎችን የመመለስ ሥራ 1ሺህ 23 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ፡፡ ከሕዳር 12 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን በተከናወነ ዜጎችን ወደ ሀገር የመመለስ ሥራ 11 ሺህ 843…

የዓለም ባንክ ለአደጋ ተጋላጭ ኢትዮጵያውያንን ተጠቃሚ የሚያደርግ የ745 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ባንክ ለአደጋ ተጋላጭ ኢትዮጵያውያንን ተጠቃሚ የሚያደርግ የ745 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ይፋ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ በኢትዮጵያ ያለውን የመጀመሪያ ደረጃ የጤና አገልግሎትን እና የጎርፍ አስተዳደር ፕሮጄክትን ለመደገፍ…