Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ የምሥራቅ አፍሪካ ፖሊስ አዛዦች ሕብረት ጉባዔን ልታስተናግድ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ ፖሊስ አዛዦች ህብረት ጉባዔ በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ የፌደራል ፖሊስ ገልጿል። ለ24ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ የሚካሄደው የፖሊስ አዛዦቹ ጉባዔ ከህዳር 25 እስከ 30 ቀን 2015 ዓ.ም ነው በአዲስ አበባ የሚካሄደው። መግለጫውን…

በአፍሪካ ህብረት መሪነት የተጀመረው የሰላም ጥረት ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል- አንቶኒዮ ጉተሬዝ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በአፍሪካ ህብረት መሪነት የተጀመረው የሰላም ማምጣት ጥረት ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ተናገሩ። የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ እና የአፍሪካ ህብረት…

የሱዳን ሉዓላዊ ም/ቤት ፕሬዚዳንት ከኢጋድ አባል ሀገራት ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ጄነራል አብዱልፈታህ አል ቡርሃን የኢጋድ አባል ሀገራት ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮችን በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። በካርቱም በተካሄደው 48ኛው የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ)…

በማቻክል ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ5 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ጎጃም ዞን ማቻክል ወረዳ አማኑኤል ከተማ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የአምስት ሰዎች ሕይወት አልፏል፡፡ ከደብረ ማርቆስ አቅጣጫ ወደ ደንበጫ ይጓዝ የነበር አይሱዙ ተሽከርካሪ በአማኑኤል ከተማ አስተዳደር ልዩ ቦታው ጎጃም ዱር በተባለ አካበቢ…

ክርስቲያኖ ሮናልዶ የሳዑዲውን ክለብ አል ናስር ለመቀላቀል መስማማቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፖርቹጋላዊው አጥቂ ክርስቲያኖ ሮናልዶ የሳዑዲውን ክለብ አል ናስር ለመቀላቀል መስማማቱን ሚዲያዎች እየዘገቡ ነው፡፡ እንደ ሚረር እና ደይሊ ሜይል ዘገባ ሮናልዶ በአመት 173 ሚሊየን ዩሮ ይከፈለዋል የተባለ ሲሆን ይህም ሮናልዶን…

የ16ኛው የአፍሪካ ወጣቶች ወር የማጠቃለያ ፕሮግራም እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ16ኛው የአፍሪካ ወጣቶች ወር የማጠቃለያ ፕሮግራም በድሬዳዋ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ 16ኛው የአፍሪካ ወጣቶች ወር “የወጣቶች ንቁ ተሳትፎና ተካታችነት ለስብዕና ልማት”በሚል መሪ ቃለ ለአንድ ወር ያህል በተለያዩ ክልሎች ሲከበር ቆይቷል፡፡…

አርጀንቲና የዓለም ዋንጫ ቆይታዋን የሚወስነውን ወሳኝ ጨዋታ ምሽት ታደርጋለች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኳታሩ ዓለም ዋንጫ ዛሬ የምድብ ሦስት እና አራት የመጨረሻ ጨዋታዎች ይካሄዳሉ፡፡ በምድብ አራት ቱኒዚያ ከፈረንሳይ እንዲሁም አውስትራሊያ ከዴንማርክ ምሽት 12 ሰዓት ላይ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ፡፡ በምድብ አራት ፈረንሳይ ስድስት ነጥብ በመያዝ…

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ስልጠና ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ስልጠና ዛሬ በአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ተጀምሯል። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ ስልጠናው ባለፈው አንድ ዓመት በነበረው የምክር ቤቱ የሥራ አፈፃፀም የታዩ…

ቻይና ለጥሩነሽ ቤጅንግ ሆስፒታል የሕክምና ግብዓት ድጋፍ ልታደርግ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና መንግሥት ለጥሩነሽ ቤጅንግ ሆስፒታል 8 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር ሚያወጣ የሕክምና ግብዓት ድጋፍ ሊያደርግ ነው፡፡ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ እና የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ደረጀ ዱጉማ በቻይና ብሄራዊ ጤና ኮሚሽን ምክትል ሚኒስትር…

የአፍሪካ ደረጃዎች ድርጅት ጉባዔ በአዲስ አበባ እየተካሔደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 67ኛው የአፍሪካ ደረጃዎች ድርጅት ጉባዔ በኢትዮጵያ ደረጃዎች ኤጀንሲ እየተካሔደ ነው። “የጥራት ሚና ለኢንዱስትሪ ዕድገት” በሚል መሪ ሐሳብ እየተካሔደ በሚገኘው ጉባዔ ላይ ከ20 በላይ ከአፍሪካ ሀገራት የተውጣጡ ባለድርሻ አካለት አየተሳተፉ ነው።…