Fana: At a Speed of Life!

የፖለቲካ ተቀናቃኞቹ ኢራን እና አሜሪካ ከ24 ዓመታት በኋላ በዓለም ዋንጫ ዛሬ ይፋለማሉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፖለቲካ ተቀናቃኞቹ ኢራን እና አሜሪካ ከ24 ዓመታት በኋላ በኳታሩ የዓለም ዋንጫ በዛሬው ዕለት ይፋለማሉ፡፡ በምድብ ሁለት የምድብ የመጨረሻ ጨዋታ አያቶላዎቹ ኢራን እና የፖለቲካ ባላንጣዋ አሜሪካ ምሽት 4 ሰዓት ላይ በአል ቱማማ ስታዲየም…

በደቡብ ኮሪያ ሄሊኮፕተር ተከስክሶ የአምስት ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኮሪያ ያንግያንግ እና ጋንግዎን ግዛት በደን ላይ የተከሰተን እሳት ለማጥፋት በሥራ ላይ የነበረ ሄሊኮፕተር ተከስክሶ የአምስት ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ ሄሊኮፕተሩ የተከሰከሰው በደቡብ ኮሪያ ያንግያንግ እና ጋንግዎን ግዛት…

ኦሮሚያ ባንክ በዓለም አቀፍ የባንክ ሥራዎች ከ279 ሚሊየን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሪ አገኘሁ አለ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኦሮሚያ ባንክ በ2014 ዓ.ም በዓለም አቀፍ የባንክ ሥራዎች ከ279 ነጥብ 4 ሚሊየን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሪ ማግኘቱን አስታውቋል፡፡ ይህም ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር የ55 በመቶ ዕድገት ማሳየቱ ነው የተገለጸው፡፡ የኦሮሚያ…

ከሰላም ስምምነቱ ወዲህ ወደ ትግራይ ክልል 32 ሺህ ሜትሪክ ቶን የምግብ እህል ድጋፍ ተደራሽ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት እና ህወሓት ያደረጉትን የሰላም ስምምነት ተከትሎ ትግራይ ክልል 32 ሺህ ሜትሪክ ቶን የምግብ እህልና ከ360 ሺህ ሊትር በላይ ነዳጅ ተደራሽ መሆኑን የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ሺፈራው…

ዲፕሎማቶች ወቅቱን ያገናዘበ፣ በብልሀት የሚመራ የዲፕሎማሲ ሥራ ሊያከናውኑ ይገባል- አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በተለያዩ የዲፕሎማሲ ጫናዎች ውስጥ መሆኗን በመገንዘብ ዲፕሎማቶች ወቅቱን ያገናዘበ፣ በብልሀት የሚመራ የዲፕሎማሲ ሥራ ሊያከናውኑ እንደሚገባ አቶ ደመቀ መኮንን ተናገሩ፡፡ ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ግንኙነት እና ዲፕሎማሲ ያላት ተሳትፎ ላይ…

ከአላማጣ- ቢሶበር ያሎ ከልዋን የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ጥገና ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጉዳት ደርሶበት የነበረው ከአላማጣ- ቢሶበር ያሎ ከልዋን ድረስ ያለው የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ጥገና ሥራ መጠናቀቁን የአፋር ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የአገልግሎቱ ሥራ አስፈፃሚ ያሲን ዓሊ እንደገለጹት÷ ከአላማጣ -ቢሶበር ያሎ…

17ኛው የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች በዓል በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 17ኛው የኢትዮጵያ የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች በዓል በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሯል፡፡ "ኅብረ ብሔራዊ አንድነታችን ለዘላቂ ሰላማችን" በሚል መሪ ሐሳብ በተከበረው በዓል ላይ÷ የተለያየ ብሔር ብሔረሰብ ተወካዮች…

በአማራ ክልል የሌማት ትሩፋት ማስተዋወቂያ መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በአዊ ብሔረሰብ ዞን ቻግኒ ከተማ የሌማት ትሩፋት ማስተዋወቂያ መርሐ ግብር ተካሄደ። በመርሐ ግብሩ ላይ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ፣ ምክትል አፈ ጉባዔ ሎሚ በዶ፣ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ…

አምባሳደር ነቢል ማሃዲ ከደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት የደህንነት አማካሪ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 16 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ሱዳን የኢትዮጵያ አምባሳደር ነቢል ማሃዲድ ከደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫኪር ማያርዲት የደህንነት አማካሪ ቱት ጋትሉዋክ ጋር ተወያዩ። በዚህ ወቅትም አምባሳደር ነቢል ለአማካሪው በፌደራል መንግስት እና በህወሓት መካከል ዘላቂ ሰላምን…

17ኛው የአፍሪካ ህብረት ልዩ ጉባኤ በኒጀር ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 16 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 17ኛው የአፍሪካ ህብረት ልዩ ጉባኤ በኒጀር ኒያሚ ተካሄዷል። በጉባኤው ኢትዮጵያን በመወከል ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የተመራ ልዑክ ተሳትፎ አድርጓል። አቶ ደመቀ…