አቶ ደመቀ መኮንን እና የሶማሊያውን ጠ/ሚ ሃምዛ አብዲን ጨምሮ የጣና ፎረም ተሳታፊዎች ባህር ዳር ገቡ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊያው ጠቅላይ ሚኒስትር ሃምዛ አብዲና የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንንን ጨምሮ የጣና ፎረም ተሳታፊዎች ባህር ዳር ከተማ ገብተዋል፡፡
10ኛው የጣና ፎረም ጉባኤ በአፍሪካ የሰላም፣ ጸጥታ እና ደህንነት…