Fana: At a Speed of Life!

ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ በኢትዮጵያ ከኔዘርላንድስ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ በኢትዮጵያ ከኔዘርላንድስ አምባሳደር ሄንክ ጃን ቤከር ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም አቶ ኦርዲን የኔዘርላንድስ መንግስት በክልሉ የንፁህ መጠጥ ውሃ አቅርቦትን ለማጎልበት እየሰራቸው የሚገኙ…

የስራ እና ክህሎት ሚኒስቴር እና ኢንኮሞኮ በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የስራ እና ክህሎት ሚኒስቴር በምስራቅ አፍሪካ ሀገራት በቢዝነስ ስልጠናዎችና የማማከር አገልግሎት በመስጠት ከሚታወቀው ኢንኮሞኮ ጋር በጋራ ለመስራት ተስማምቷል፡፡ የቢዝነስ አማካሪና የኢንቨስትመንት ተቋም የሆነው ኢንኮሞኮ ስደተኞች ላይ ትኩረቱን…

የሩሲያ ፓርላማ የቀድሞዎችን የዩክሬን አራት ግዛቶች የሩሲያ አካል አድርጎ ተቀበለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ፓርላማ የቀድሞዎችን የዩክሬን አራት ግዛቶች የሩሲያ ፌዴሬሽን አካል አድርጎ ተቀብሏል። ምክር ቤቱ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ዶኔስክ፣ ሉሃንስ፣ ኬርሰን እና ዛፖሮዢየ የሩሲያ አካል እንዲሆኑ የሚያስችለውን ስምምነት ከየግዛቶቹ…

ወላይታ ዞን ለመከላከያ ሠራዊት ከ34 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ወላይታ ዞን ለመከላከያ ሠራዊት ከ 34 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው የዓይነትና የጥሬ ገንዘብ ድጋፍ አድርጓል። ድጋፉም÷ 116 ሰንጋዎችና እና 387 በግና ፍየሎችን እንዲሁም የተለያዩ ምግብ ነክ እና ምግብ ነክ ያልሆኑ ቁሶችን…

በበጀት ዓመቱ 220 ጊጋ ዋት ሰዓት ኃይል ለማመንጨት ማቀዱን የጢስ ዓባይ 2 የኃይል ማመንጫ ጣቢያ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጢስ ዓባይ 2 የኃይል ማመንጫ ጣቢያ በ2015 በጀት ዓመት 220 ጊጋ ዋት ሰዓት የኤሌክትሪክ ኃይል ለማመንጨት ማቀዱን የጣቢያው ሥራ አስኪያጅ ደጀኔ ጉታ ተናገሩ፡፡ ዕቅዱን ለማሳካትና የኦፕሬሽን ሥራውን አስተማማኝ ለማድረግ መደበኛና ድንገተኛ…

የምሥራቅ ጎጃም ዞን ለመከላከያ ሠራዊት ከ5 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያው ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምሥራቅ ጎጃም ዞን በዋግ ግንባር ጠላትን እየተፋለመ ለሚገኘው መከላከያ ሠራዊት ከ5 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው የዓይነት ድጋፍ አደረገ፡፡ የምስራቅ ጎጃም ዞን ገንዘብ መምሪያ ኃላፊ ሞኝነት ንብረት በዞኑ ከሚገኙ ከተማ አስተዳደርና…

አርሶ አደሩ የተፈጥሮ ማዳበሪያ ዝግጅት ወቅት አሁን መሆኑን ተገንዝቦ ጊዜውን በአግባቡ እንዲጠቀም ዶ/ር ይልቃል ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አርሶ አደሩ ሳይዘናጋ የተፈጥሮ ማዳበሪያ ዝግጅት ወቅት አሁን መሆኑን ተገንዝቦ ጊዜውን በአግባቡ እንዲጠቀም የአማራ ብሐየራዊ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ዶክተር ይልቃል ከፋለ በምዕራብ ጎጃም ዞን ይልማና…

በትራፊክ አደጋ የ5 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን ሉማሜ ከተማ በተከሰተ የትራፊክ አደጋ የአምስት ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ ዛሬ ከደብረማርቆስ ወደ ሸበል በረንታ ሲጓዝ የነበረ አምቡላንስ ሉማሜ ከተማ ውስጥ “ደም አፍስ” ከተባለው ቦታ ሲደርስ ከባለ ሦስት…

በሀትሪክ የታጀበው የማንቼስተር ደርቢ በሲቲ አሸናፊነት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኧርሊንግ ሃላንድ እና ፊል ፎደን ሀትሪክ የሠሩበት የማንቼስተር ደርቢ በሲቲ አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡ ዛሬ በተካሄደ የእንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ ማንቼስተር ሲቲ ማንቼስተር ዩናይትድን 6ለ 3 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የማንቼስተር…

አልማ አርአያነት ያለው ተግባር እያከናወነ መሆኑን ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ልማት ማኅበር (አልማ) የአማራ ክልልን የልማት ክፍተቶች በራስ አቅም በመሙላት አርአያነት ያለው ተግባር እያከናወነ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ ገለጹ። አልማ 14ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔውንና የተመሰረተበትን 30ኛ…