Fana: At a Speed of Life!

ጤና ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማቱ ለመከላከያ ሠራዊት ከ112 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጤና ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማቱ ለመከላከያ ሠራዊት ከ112 ሚሊየን ብር በላይ በጥሬ ገንዘብ እና በዓይነት ድጋፍ አደረጉ፡፡ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ድጋፉን ለመከላከያ ሚኒስትር ዴኤታ ማርታ ሉዊጂ አስረክበዋል። ድጋፉ 110 ሚሊየን ብር…

በሴካፋ ከ17 ዓመት በታች የፍጻሜ ጨዋታ ሶማሊያ ሻምፒየን ሆነች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በተካሄደ በሴካፋ ከ17 ዓመት በታች የፍጻሜ ጨዋታ ሶማሊያ ደቡብ ሱዳንን 3 ለ 1 በማሸነፍ የዋንጫ ባለቤት ሆናለች፡፡ ከፍጻሜው ቀደም ብሎ በተካሄደ የደረጃ ጨዋታ ታንዛኒያ ዩጋንዳን በመለያ ምት 4ለ1 በሆነ ውጤት ማሸነፏ…

“ብቃት” በተሰኘ ፕሮጀክት እስካሁን ምንም አይነት ሥራ ያልጀመሩ ወጣቶች ሥራ እንዲያገኙ እየሠራሁ ነው – የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) “ብቃት” በተሰኘ ፕሮጀክት እስካሁን ምንም አይነት ሥራ ያልጀመሩ ወጣቶች ሥራ እንዲያገኙ እየሠራ መሆኑን የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር አስታወቀ። ዛሬ በባሕርዳር፣ ጎንደር፣ ኮምቦልቻ፣ ሐዋሳ ፣ ጅማ፣ አዳማ፣ ሻሸመኔ፣ ወላይታ ሶዶ እና ድሬዳዋ…

ዩኒቨርሲቲው ከመማር ማስተማር ሥራው ባሻገር በማኅበረሰብ ተኮር ሥራዎች የበለጠ መሥራት አለበት- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ ከመማር ማስተማር ሥራው ባሻገር በማኅበረሰብ ተኮር ሥራዎች የበለጠ መሥራት አለበት ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ፡፡ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲን ጎብኝተዋል፡፡…

ዩኒቨርሲቲዎች የተመደቡላቸውን የ12ኛ ክፍል የተፈጥሮ ሣይንስ ተፈታኞች እየተቀበሉ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች በሁለተኛው ዙር የተመደቡላቸውን የ12ኛ ክፍል የተፈጥሮ ሣይንስ ተፈታኞች መቀበል ጀምረዋል፡፡ በዚህም÷ ጎንደር፣ ወሎ፣ ወልዲያ፣ ደብረ ታቦር፣ ደብረ ማርቆስ፣ ደብረ ብርሃን፣ እንጅባራ፣ ዲላ፣ አርባምንጭ፣ ዋቸሞ፣ ወራቤ፣…

በሴካፋ ከ17 ዓመት በታች የደረጃ ጨዋታ ታንዛኒያ ዩጋንዳን አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በተካሄደ በሴካፋ ከ17 ዓመት በታች የደረጃ ጨዋታ ታንዛኒያ ዩጋንዳን በማሸነፍ የዘንድሮውን መርሐ ግብር ሦስተኛ ሆና አጠናቀቀች፡፡ መደበኛው የጨዋታ ጊዜ አንድ አቻ መጠናቀቁን ተከትሎ ቡድኖቹ ወደ መለያ ምት አምርተዋል፡፡ በዚህም በተሰጠ…

የሕዝብ መሰረታዊ ፍላጎት የሚሟላው ገቢ በአግባቡ ሲሰበሰብ ነው- ም/ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብን መሰረታዊ ፍላጎት ማሟላት የሚቻለው ገቢን በአግባቡ መሰብሰብ ሲቻል ነው ሲሉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ም/ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ ተናገሩ፡፡ የክልሉ ገቢዎች ቢሮ በ2014 ዓ.ም አፈፃጸምና በ2015 ዕቅድ ላይ የውይይት…

የመጀመሪያው ዙር የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና አፈፃፀም ተገመገመ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመጀመሪያው ዙር የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና አፈፃፀም የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ በተገኙበት በፌደራል ፖሊስ ዋና መስሪያ ቤት ተገምግሟል። ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ በግምገማው ላይ ባደረጉት ንግግር÷ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከክልል ፖሊስና…

አሸባሪው ህወሓት እያስከተለ ያለው ጥፋት በቃህ ሊባል ይገባል ሲሉ በወላይታ ሶዶ ከተማ የሚኖሩ የትግራይ ክልል ተወላጆች ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት እያስከተለ ያለው ጥፋት በቃህ ሊባል እንደሚገባው በወላይታ ሶዶ ከተማ የሚኖሩ የትግራይ ክልል ተወላጆች ተናገሩ። በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት ያካሄዱት ተወላጆቹ፥ የሽብር ቡድኑ በንፁሃን ዜጎች ላይ እያደረሰ ያለውን…