Fana: At a Speed of Life!

በጋዜጠኛ ሞሊቶ ኤሊያስ የተጻፈው ‘ሉዱንዳ’ መፅሐፍ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋዜጠኛ ሞሊቶ ኤሊያስ የተጻፈው ‘ሉዱንዳ’ መፅሐፍ ዛሬ ተመረቀ። መፅሐፉ አስገራሚ እውነታዎች፣ አስደማሚ ክስተቶች፣ ጠቃሚ መረጃዎችና ሌሎችም የተካተቱበት እንደሆነ ተገልጿል። ሉዱንዳ ቃሉ ከሀድይሳ ቋንቋ የተወሰደ እንደሆነም የተገለጸ ሲሆን፥…

1 ሺህ 232 ኢትዮጵያውያን ከሳውዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳውዲ ዓረቢያ ችግር ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 232 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ከተመላሾች ውስጥ 1 ሺህ 231 ወንዶች፣ 1 ሴት እና ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ 12 ታዳጊዎች እንደሚገኙ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር…

ለዘንድሮ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር በቂ ቅድመ ዝግጅት ተደርጓል – ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለዘንድሮ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር በቂ ቅድመ ዝግጅት መደረጉን የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የ2016 ዓ.ም የአረንጓዴ አሻራ የቅድመ ዝግጅት እና ቀጣይ የስራ አቅጣጫዎች ላይ ብሄራዊ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር ዐቢይ…

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ከ76 ሺህ በላይ መዝገቦች ውሳኔ ማግኘታቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፋት 9 ወራት በፍትሐብሔር እና በወንጀል ከቀረቡ 87 ሺህ 600 በላይ መዝገቦች ውስጥ 76 ሺህ 300 በላይ የሚሆኑት ውሳኔ ማግኘታቸውን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አስታወቀ። የጠቅላይ ፍርድ ቤቱ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ…

የልማት ተነሺዎች ለሚያቀርቧቸው ጥያቄዎች ፈጣን ምላሽ እንዲሰጣቸው ተደርጓል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቅርብ ክትትል በማድረግ የልማት ተነሺዎች ለሚያቀርቧቸው ጥያቄዎች ፈጣን ምላሽ እንዲሰጣቸው ተደርጓል ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 3ኛ መደበኛ…

የዓለም የአዕምሮሯዊ ንብረት ቀን እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም የአዕምሮሯዊ ንብረት ቀን በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ24ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ22 ኛጊዜ በሳይንስ ሙዚየም እየተከበረ ይገኛል፡፡ የዘንድሮ የአዕምሯዊ ቀን “የአዕምሯዊ ንብረት ለዘላቂ ልማት፤ መጪው ጊዜያችንን በፈጠራና ኢኖቬሽን እንገንባ”…

የኢትዮ-ፓኪስታን የቢዝነስ መድረክ የተመለከተ ውይይት በላሆር ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓኪስታን የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከላሆር ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ጋር በመተባበር የንግዱን ማህበረሰብ ተሳትፎ ለማበረታታት የኢትዮ-ፓኪስታን የቢዝነስ መድረክ አዘጋጅቷል።   ኢስላማባድ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ…

ሩሲያና ዩክሬን ለመጀመሪያ ጊዜ ፊት ለፊት ተገናኝተው ድርድር አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ እና ዩክሬን ለመጀመሪያ ጊዜ ፊት ለፊት ተገናኝተው ድርድር ማካሄዳቸው ተሰማ፡፡ ጦርነት ውስጥ የገቡት ሀገራቱ ፊት ለፊት በመገናኘት ድርድር ያደረጉት በኳታር አሸማጋይነት መሆኑ ተገልጿል፡፡ በፊት ለፊት ድርድሩም በጦርነቱ ምክንያት…

ዲጂታል የደረሰኝ ሥርዓት የታክስ ገቢን ለማሳደግ ከፍተኛ አስተዋፅኦ እንዳለው ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዲጂታል የተደገፈ የደረሰኝ ሥርዓት መዘርጋት የታክስ ገቢን ከማሳደግ አኳያ ከፍተኛ አስተዋፅኦ አለው ሲሉ የገቢዎች ሚኒስትር ወ/ሮ ዓይናለም ንጉሴ ገለጹ፡፡ የገቢዎች ሚኒስቴር ከዓለም ባንክ ጋር የታክስ አስተዳደር ስርዓትን ለማዘመንና ዲጂታላይዝ…

ግሪክ ከሰሃራ በርሃ በተነሳ አውሎ ንፋስ በአሸዋ መሸፈኗ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ግሪክ ከሰሃራ በርሃ አሸዋ አዝሎ በተነሳ አውሎ ንፋስ በአሸዋ ብናኝ መሸፈኗ ተገለጸ፡፡ ከአፍሪካ በተነሳ ከፍተኛ አቧራ አዘል የአሸዋ አውሎ ንፋስ አቴንስ እና ሌሎች የግሪክ ከተሞች የተሸፈኑ ሲሆን፤ የሀገሪቱ ሰማይ ብርቱካናማ ቀለም ባለው ብናኝ…