Fana: At a Speed of Life!

አትሌት ጫላ ረጋሳ የቪዬና 2024 ማራቶንን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ጫላ ረጋሳ የቪዬና 2024 የማራቶን ውድድርን 2 ሠዓት ከ6 ደቂቃ ከ35 ሰከንድ በመግባት በበላይነት አጠናቀቀ፡፡ በተመሳሳይ በለንደን በተካሄደ የወንዶች የማራቶን ውድድር አትሌት ቀነኒሳ በቀለ 2 ሠዓት ከ4 ደቂቃ ከ15 ሰከንድ በመግባት…

ልማት ባንክ ስታርት አፖችን በፋይናንስ ለመደገፍ እየሠራሁ ነው አለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የተጀመሩ ስታርት አፖችን በፋይናንስ ለመደገፍ የሚያስችሉ አሠራሮች ተዘርግተው ተግባራዊ እየተደረጉ መሆኑን የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አስታወቀ። በመንግሥት ልዩ ትኩረት በስፋት የተጀመሩ ስታርት አፖችን በፋይናንስ ለመደገፍ እየሠሩ መሆኑን…

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሀዋሳ ከተማ አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ስታዲየም በተካሄደው 22ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሀዋሳ ከተማ ሀምበሪቾን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸነፈ። ቀን 10፡00 ላይ በተካሄደው ጨዋታ ሀዋሳ ከተማን ለድል ያበቃውን ጎል የሀምበሪቾው ዲንክ ኪያር በራሱ ላይ አስቆጥሯል።…

ከ1 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን በላይ የአፈር ማዳበሪያ ወደ ሀገር ውስጥ ገብቷል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ2016/17 ምርት ዘመን 1 ሚሊየን 78 ሺህ 257 ሜትሪክ ቶን የአፈር ማዳበሪያ ወደ ሀገር ውስጥ መግባቱ ተገለጸ፡፡ እስከ አሁን ባለው መረጃም በ20 መርከቦች 1 ሚሊዮን 116 ሺህ ሜትሪክ ቶን በላይ የአፈር ማዳበሪያ ጅቡቲ መድረሱ…

መንግስት ለሽግግር ፍትህ ፖሊሲ ተግባራዊነት በቁርጠኝነት ይሰራል- አቶ ተስፋዬ በልጅጌ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ለሽግግር ፍትህ ፖሊሲ ተግባራዊነትና ውጤታማነት በቁርጠኝነት እንደሚሰራ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ ገለጹ። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባኤን ጨምሮ የዴሞክራሲ ተቋማት አመራሮችና ሌሎች…

ተመድ በመካከለኛው ምስራቅ የሚስተዋለው አደገኛ የበቀል አዙሪት እንዲቆም አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ በመካከለኛው ምስራቅ ያለውን አደገኛ የበቀል አዙሪት ማስቆም አስፈላጊ መሆኑን በአጽንኦት አስገንዝበዋል። የዋና ፀሐፊው ቃል አቀባይ ስቴፋን ዱጃሪች በሰጡት መግለጫ፤ ዋና ፀሐፊው…

ከ30 ቢሊየን ብር በላይ የግብር ጉዳት በማድረስ ተደራራቢ ክስ የቀረበበት ግለሰብ በ4 ክሶች ነጻ ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ30 ቢሊየን ብር በላይ የግብር ጉዳት አድርሷል ተብሎ ተደራራቢ ክስ የቀረበበትን ግለሰብ በአራት ክሶች ነጻ በማለት በሁለት ክስ ብቻ እንዲከላከል ብይን ተሰጠ። የዐቃቤ ሕግ የምስክር ቃልና የሰነድ ማስረጃን መርምሮ ብይን የሰጠው የፌደራል ከፍተኛ…

የግብርና ሜካናይዜሽን የልህቀት ማዕከል ግንባታ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሜካናይዜሽን የልህቀት ማዕከል ግንባታ የመሰረት ድንጋይ በዛሬው ዕለት ተቀመጠ።   በደቡብ ኮሪያ መንግስት ድጋፍ የሚገነባው ማዕከሉ የግብርና ሜካናይዜሽን ቴክኖሎጂ ጥራት ለመፈተሽ፣ የአቅም ግንባታ ስራ እና ተያያዥ…

በሀገራዊ ጉዳዮች ላይ የጋራ መግባባት እንዲፈጠር ምሁራን ሚናቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዜጎች በሀገራዊ ጉዳዮች ላይ የጋራ መግባባትና የተቀራረበ ግንዛቤ እንዲይዙ ምሁራን የላቀ ሚናቸውን ሊወጡ እንደሚገባ የሰላም ሚኒስቴር አስገነዘበ። ሚኒስቴሩ "ዘመኑን የዋጀ አርበኝነት ለህብረ-ብሔራዊ አንድነት" በሚል መሪ ሃሳብ ሀገር አቀፍ የንቅናቄ…

አስተዳደራዊ ፍትሕ የማኅበራዊ ፍትሕ የማዕዘን ድንጋይ ነው – አፈ ጉባዔ ታገሠ ጫፎ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አስተዳደራዊ ፍትሕ የማኅበራዊ ፍትሕ የማዕዘን ድንጋይ ነው ሲሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ታገሠ ጫፎ ገለጹ። አፈ ጉባዔው ይህንን የገለጹት፤ በፍትሕ ሚኒስቴር አዘጋጅነት በፌዴራል አስተዳደር ሥነ-ሥርዓት አዋጅና…