አቶ ኦርዲን በድሪ የሸዋል ዒድ በዓል አብሮነትን በሚያጎላ መልኩ እንዲከበር ላደረጉ አካላት ምስጋና አቀረቡ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ የሸዋል ዒድ በዓል ባህላዊ እሴቱን ጠብቆ አብሮነትንና ፍቅርን በሚያጎላ መልኩ በሰላም እንዲጠናቀቅ አስተዋጽዎ ላደረጉ አካላት ምስጋና አቅርበዋል።
በክልሉ በየዓመቱ በታላቅ ድምቀት የሚከበረው የሸዋል ዒድ…