የሀገር ውስጥ ዜና በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የህብረት ስራ ኤጀንሲዎች ባዛርና ዓውደ ርዕይ ተከፈተ Tamrat Bishaw Apr 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ክልል አቀፍ የህብረት ስራ ኤጀንሲዎች ባዛርና ዓውደ ርዕይ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሆሳዕና ከተማ ተከፈተ። የህብረት ስራ ማህበራት ለሁለንትናዊ ብልፅግና በሚል መሪ ሀሳብ የተጀመረው ባዛርና ዓውደ ርዕዩ በክልሉ የሚገኙ ሁሉም አምራች ህብረት ስራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቻይናው ዘኒት ስቲል ኩባንያ በኢትዮጵያ ኢንቨስት የማድረግ ፍላጎት አለኝ አለ Tamrat Bishaw Apr 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና ብረታብረቶችንና የኤሌክትሪክ መሣሪያዎችን አምራቹ ዘኒት ስቲል ኩባንያ በኢትዮጵያ በተለያዩ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ኢንቨስት የማድረግ ፍላጎት እንዳለው ገልጿል። የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ ከኩባንያው…
ፋና ስብስብ ናይጄሪያዊው ለ60 ተከታታይ ሰዓታት ቼስ በመጫወት አዲስ ክብረወሰን አስመዘገበ Tamrat Bishaw Apr 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጊነስ ወርልድ ሪከርድ ክብረወሰን ለመስበር ያለመው ናይጄሪያዊ የቼስ ተጫዋች ለ60 ተከታታይ ሰዓታት በመጫወት ህልሙን ማሳካቱ ተገልጿል፡፡ ከአሜሪካዊው የቼስ ሻምፒዮን ሻወን ማርቲኔዝ ጋር በኒው ዮርክ ታይምስ አደባባይ ለ60 ሰዓታት የተጫወተው…
የሀገር ውስጥ ዜና የሕጻናትን መቀንጨር ለመከላከል የአመጋገብ ሥርዓት ለውጥ ማምጣት እንደሚያስፈልግ ተመላከተ Tamrat Bishaw Apr 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕጻናትን መቀንጨር ለመከላከል ምርታማነትን ከማሳደግ ባለፈ የአስተሳሰብና የአመጋገብ ሥርዓት ለውጥ ማምጣት እንደሚያስፈልግ የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን ገለጹ፡፡ የሰቆጣ ቃል ኪዳን በክልሉ የነበረውን የዘጠኝ ወራት አፈጻጸም…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ታይዋን በድጋሚ በተከታታይ ከባድ ርዕደ መሬት ተመታች Tamrat Bishaw Apr 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ታይዋን 17 ሰዎችን ለህልፈት ከዳረገው ርዕደ መሬት አደጋ ከሦስት ሳምንታት በኋላ ከትናንት ምሽት እስከ ዛሬ ጠዋት ድረስ በድጋሚ ለሰዓታት ከባድ በሆነ ተከታታይ ርዕደ መሬት መመታቷ ተገልጿል፡፡ በመጀመሪያ በሬክተር ስኬል 5 ነጥብ 5 ሆኖ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል ጥብቅ የትራፊክ ቁጥጥር የሚደረግባቸው 1 ሺህ 12 ቦታዎች ተለዩ Tamrat Bishaw Apr 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ጥብቅ የትራፊክ ቁጥጥር የሚደረግባቸው 1 ሺህ 12 ቦታዎች መለየታቸው የክልሉ ትራንስፖርት ኤጀንሲ ገለጸ። የኤጀንሲው የትራፊክ ደህንነት ማረጋገጫ ዳይሬክተር አቶ አለሙ ለማ በክልሉ እየደረሰ ያለውን የትራፊክ አደጋ ለመቆጣጠር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሰሜን ኮሪያ ወደ ምስራቅ ባህር ባላስቲክ ሚሳዔል ማስወንጨፏ ተገለጸ Tamrat Bishaw Apr 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ ወደ ምስራቅ ባህር ባላስቲክ ሚሳዔል አስወንጭፋለች ሲሉ የደቡብ ኮሪያ የጥምር ኃይል አዛዥ አስታወቁ፡፡ ሀገሪቱ ሚሳዔሉን ያስወነጨፈችው ሃዋሳል-1 አር ኤ-3 የተሰኘውን ስትራተጂካዊ የክሩዝ ሚሳኤል አቅምን እና አዲሱን ፒዮልጂ-1-2…
የሀገር ውስጥ ዜና 6ኛው የአፍሪካ ሣይንስ፣ ቴክኖሎጂ እና ኢኖቬሽን ጉባዔ መካሄድ ጀመረ Tamrat Bishaw Apr 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሁለት ቀናት የሚቆየውና የአፍሪካ መሪዎች፣ ተወካዮች እና ባለሙያዎች የሚሳተፉበት ሥድስተኛው የአፍሪካ ሣይንስ፣ ቴክኖሎጂ እና ኢኖቬሽን ጉባዔ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) በጉባዔው ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ትጥቅ አንግበው የሚታገሉ አካላት ወደ ሀገራዊ ምክክር መድረክ እንዲመጡ ጥሪ ቀረበ Tamrat Bishaw Apr 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ትጥቅ አንግበው የሚታገሉ አካላት ወደ ሀገራዊ ምክክሩ መድረኮች እንዲመጡ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ጥሪ አቀረበ፡፡ ግጭት ሕይወትና ንብረትን ያጠፋል እንጂ ችግርን እንደማይፈታ የገለጹት የኮሚሽኑ ምክትል ዋና ኮሚሽነር ሂሩት ገ/ሥላሴ÷…
ስፓርት በ41 ዓመቱ ፈጣኑን የማራቶን ሠዓት ያስመዘገበው አትሌት – ቀነኒሳ በቀለ Tamrat Bishaw Apr 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ቀነኒሳ በቀለ በለንደን በተካሄደው የማራቶን ውድድር ከ40 ዓመት በላይ በሆናቸው አትሌቶች ከ2019 ወዲህ ፈጣኑን ሠዓት በማስመዝገቡ አድናቆት ተችሮታል፡፡ አትሌት ቀነኒሳ የዛሬውን የለንደን ማራቶን ውድድር 2 ሠዓት ከ4 ደቂቃ ከ15…