Fana: At a Speed of Life!

ለኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ተቋም ታሪካዊና ባህላዊ ቅርሶች ተበረከተ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለሚገኘው የኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ተቋም የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴን ዶክሜንቶች ጨምሮ የተለያዩ ታሪካዊ፣ ባህላዊ ቅርሶችና መዛግብት ተበረከቱለት፡፡ ቅርሶቹንና መዛግብቱን ያበረከቱት በሀገር ውስጥና በውጭ የሚኖሩ ሰዎች ሲሆኑ÷…

በሩሲያ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከሶስት ተፎካካሪዎቻቸው ጋር የተፋጠጡበት የፈረንጆቹ 2024 የሩሲያ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ መካሄድ ጀምሯል፡፡ ለቀጣይ ስድስት የስራ ዓመታት ሩሲያን ለማስተዳደር በሚደረገው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ አራት እጩዎች እየተፎካከሩ…

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መስተዳድር ምክር ቤቱ በልዩ ልዩ አጀንዳዎች ላይ ውሳኔ አስተላለፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት በልዩ ልዩ አጀንዳዎች ላይ በመምከር ውሳኔ ማስተላለፉን የክልሉ መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ አምሪያ ስራጅ ገለጹ። የክልሉ መስተዳድር ምክር ቤት ለሁለት ቀናት ሲያካሔድ የነበረው…

የጤና ተቋማት የሚሰጡት አገልግሎት ችግር ፈቺ መሆን እንዳለበት ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ተቋማትን መገንባት ብቻ ሳይሆን የሚሰጡት አገልግሎት የህዝብን የጤና ችግር ፈቺ መሆን እንዳለበት የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ ፍሬህይወት አበበ ገልፀዋል። የጤና ሚኒስቴር እና የክልል ጤና ተቋማት ተቆጣጣሪ አካላት የ2016 የመጀመሪያ ግማሽ…

2 ነጥብ 3 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን ማዳበሪያ ለአርሶ አደሩ ለማድረስ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016/17 ዓ.ም የምርት ዘመን 2 ነጥብ 3 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን የአፈር ማዳበሪያ ወደ ኢትዮጵያ በማጓጓዝ ከክረምት በፊት ለአርሶ አደሩ ለማድረስ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ፡፡ በብሔራዊ የአፈር ማዳበሪያ ቴክኒካል ኮሚቴ ሥር…

የገንዘብ ሚኒስቴር ከጣሊያን ተወካዮች ጋር ምክክር አደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በልማት ትብብር ዋና ዳይሬክተር ስቴፋኖ ጋቲ የተመራ የጣሊያን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከፍተኛ የልዑካን ቡድን የገንዘብ ሚኒስቴርን ጎብኝቷል።   የጣሊያን ልማት ትብብር ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ስቴፋኖ ጋቲ በጣሊያን ኢንተርፕራይዞች…

የሀዋሳ ምርት ጥራትና ሰርተፊኬሽን ከ33 ሺህ ቶን በላይ ቡና የጥራት ደረጃ መለየቱን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን የሀዋሳ ምርት ጥራትና ሰርተፊኬሽን ማዕከል የታጠበና ያልታጠበ ቡና ለዓለም ገበያ ለማቅረብ እንዲቻል ከ33 ሺህ ቶን በላይ ቡና በመመርመር ደረጃ ሰጥቶ ለማዕከል ገበያ መላኩን አስታውቋል። በባለስልጣኑ የሀዋሳ ምርት…

በተደጋጋሚ በጆሮ ማዳመጫ ሙዚቃ ስትሰማ የነበረች ወጣት ለመስማት ችግር ተዳረገች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና ሻንዶንግ ግዛት ነዋሪ የሆነችው ወጣት ዋንግ ምሽት ወደ መኝታዋ ስትሄድ ሙዚቃ በጆሮ ማዳመጫ (Earphone) አማካኝነት መስማትን ልማዷ አድርጋለች። ዋንግ ¬- የጆሮ ማዳመጫ - ሙዚቃ የሚለያዩ አይደሉም፤ ዋንግ ሌሊቱን ሙሉ የጆሮ ማዳመጫዋን…

ለጋዛ 200 ቶን የእርዳታ ምግብ የጫነች መርከብ በቆጵሮስ ለመቆየት መገደዷ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ ሳይደረስ የረመዳን ፆም በመጀመሩ ለጋዛ 200 ቶን የእርዳታ ምግብ የጫነች መርከብ በቆጵሮስ ለመቆየት መገደዷ ተገልጿል፡፡   የቆጵሮስ መንግስት ቃል አቀባይ ኮንስታንቲኖስ ሌቲምቢዮቲስ ለደህንነት ሲባል…

ያሳለፍናቸው የፈተና ጊዜያት ቀጣይ ምግባራችንና ተግባራችንን መቅረጽ አለባቸው – ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ያሳለፍናቸው የፈተና ጊዜያት ቀጣይ ምግባራችን እና ተግባራችንን መቅረጽ አለባቸው ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ፡፡ የክልሉ ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች የተሳተፉበት እና በክልሉ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ የሚመክር…