Fana: At a Speed of Life!

በኢንዱስትሪ ፓርኮች ያለው የስራ እንቅስቃሴ አበረታች መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ረዳት ዋና ፀሐፊ እና አስተባባሪ ራሚዝ አላክባሮቭ (ዶ/ር) በኢንዱስትሪ ፓርኮች ያለው የስራ እንቅስቃሴ አበረታች መሆኑን ገለፁ።   ረዳት ዋና ፀሐፊው ይህን የገለፁት ከኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት…

በአማራ ክልል በዘንድሮ የበልግ ወቅት ከ230 ሺህ ሄክታር በላይ ማሳ በዘር ይሸፈናል ተባለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ በዘንድሮ የበልግ ወቅት ከ230 ሺህ ሄክታር በላይ ማሳ በዘር እንደሚሸፈን ገለጸ፡፡   በቢሮው የሰብል ልማት ዘርፍ ዳይሬክተር አቶ አግደው ሞላ÷ በሰሜንና ደቡብ ወሎ ዞኖች በዘንድሮ የበልግ ዘመን…

በአፋር ክልል ከተሞች ህዝባዊ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) “ህብረ ብሔራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ ብልጽግና” በሚል መሪ ቃል የሚካሄደው ህዝባዊ ውይይት በዛሬው ዕለት በአፋር ክልል ሰመራ-ሎጊያ እና አሳዒታ ከተሞች ተካሄደ። በክልሉ ሰመራ ከተማ የሚካሄደውን የውይይት መድረክ…

ብሪክስ በፈረንጆቹ 2028 ቡድን ሰባት ሀገራትን በኢኮኖሚ ይበልጣል ተባለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሪክስ አባል ሀገራት በሚቀጥሉት አራት ዓመታት ውስጥ ከቡድን ሰባት አባል ሀገራት በጠቅላላ የሀገር ውስጥ ምርት ድርሻ ብልጫ እንደሚኖራቸው የብሪክስ ልማት ባንክ ኃላፊ ዲልማ ሩሴፍ ገለጹ።   በዱባይ በተካሄደው የዓለም መንግስታት…

የአፍሪካ ሀገራት የሰው ኃይል ልማት ላይ በትኩረት ሊሠሩ እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሀገራት አካታችና ዘላቂነት ያለው ዕድገት ለማስመዝገብ የሰው ኃይል ልማት ላይ በትኩረት ሊሠሩ እንደሚገባ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን አመላከተ። 44ኛው የአፍሪካ ኅብረት የሥራ አስፈጻሚ ምክር ቤት መደበኛ ስብስባ በአዲስ አበባ በመካሄድ ላይ…

በሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር ወንጀል ጥፋተኛ የተባለችው ግለሰብ በእስራት ተቀጣች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር ወንጀል ጥፋተኛ የተባለችው ግለሰብ በ15 ዓመት ጽኑ እስራት እና በ41 ሺህ ብር የገንዘብ ቅጣት ተቀጣች።   ደመቀች ማጉጄ አቤቱ በ1996 ዓ.ም የወጣውን የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የወንጀል ህግ አንቀጽ 27 (1)…

የሲዳማ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባውን ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 6ኛ መደበኛ ስብሰባውን ማካሄድ ጀምሯል። በጉባኤው መክፈቻም የክልሉ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ፈንታዬ ከበደ ባለፉት ስድስት ወራት የተሰሩ የልማት ስራዎች አመርቂ መሆናቸውን ተናግረዋል።…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በጅግጅጋ ከተማ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው መንግሥት ለክልሎች ልማትና ለመሰረተ ልማት ግንባታ ያለውን ቁርጠኝነት የሚያሳይ ይፋዊ ጉብኝት በጅግጅጋ ከተማ አከናውነዋል። በጉብኝታቸውም ኅብረተሰቡን የበለጠ…

የአፍሪካ ህብረት የአስፈጻሚዎች ም/ቤት ስብሰባ ረቡዕ እና ሃሙስ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 04፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 44ኛው የአፍሪካ ህብረት የአስፈፃሚዎች ምክር ቤት ስብሰባ በመጪው ረቡዕ እና ሃሙስ በአዲስ አበባ ይካሄዳል።   በአፍሪካ ህብረት የአስፈጻሚዎች ምክር ቤት ስብሰባ ላይም የተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች…

ፕሬዚዳንት ማክሮን በዩክሬን የሚያደርጉትን ጉብኝት መሰረዛቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 04፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በደህንነት ጉዳዮች ምክንያት በዩክሬን የሚያደርጉትን ጉብኝት መሰረዛቸው ተሰምቷል፡፡   የፕሬዚዳንት ማክሮን የዩክሬን ጉብኝት በፈረንጆቹ ከፊታችን የካቲት 13 እስከ 14 ቀን ታቅዶ እንደነበር…