የሀገር ውስጥ ዜና የሴቶች ተሃድሶ እና ክህሎት ማበልፀጊያ ማዕከል ግንባታ እየተጠናቀቀ ነው-ከንቲባ አዳነች Tamrat Bishaw Feb 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ10 ወራት በፊት ግንባታው የተጀመረው የሴቶች ተሃድሶ እና ክህሎት ማበልፀጊያ ማዕከል በመጠናቀቅ ላይ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለፁ፡፡ ማዕከሉ ያለበት ደረጃ መገምገሙን ከንቲባ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በአፍሪካ ህብረት አራተኛውን የግብርና ልማት የግምገማ ሪፖርት አቀረቡ Tamrat Bishaw Feb 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በአፍሪካ ኅብረት የአፍሪካ አጠቃላይ የግብርና ልማት ፕሮግራም መሪነታቸው በፕሮግራሙ በየሁለት ዓመቱ ከሚቀርበው የግምገማ ሪፖርት አራተኛውን ለኅብረቱ ርዕሳነ ብሔር እና ርዕሳነ መንግሥት አቅርበዋል። የአፍሪካ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከታንዛኒያ እና ከዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ፕሬዚዳንቶች ጋር ተወያዩ Tamrat Bishaw Feb 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከታንዛኒያ ፕሬዚዳንት ሳሚያ ሱሉህ ሀሰን እና ከዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ፕሬዚዳንት ፌሊክስ ሺሴኬዲ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው ÷በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን ጠ/ ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)…
የሀገር ውስጥ ዜና ከአማራ ክልል የተለያዩ ዞኖች የተውጣጡ የህብረተሰብ ክፍሎች የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ Tamrat Bishaw Feb 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአማራ ክልል የተለያዩ ዞኖች የተውጣጡ አመራሮች ፣ የሃይማኖት አባቶች ፣ የሃገር ሽማግሌዎች፣ ወጣቶች እንዲሁም ሴቶች ዛሬ ረፋድ የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎብኝተዋል፡፡ ጎብኚዎቹ በዚህ ወቅት ÷ የሚወራው እና መሬት ላይ ያለው ሃቅ እጅግ…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ስሪል ራማፎሳ አዲስ አበባ ገብተዋል Tamrat Bishaw Feb 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ስሪል ራማፎሳ በ37ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር አይሻ መሀመድ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የመኪና ማቆሚያ ችግርን ለመፍታት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ Tamrat Bishaw Feb 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የሚታየውን የመኪና ማቆሚያ ችግር ለመፍታት እየሰራ መሆኑን የከተማ አስተዳደሩ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን ገልጿል። በዚህም ነባር የመኪና ማቆሚያ ቦታዎችን በማሻሻል ወደ አገልግሎት የማስገባት ስራ እየተሰራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዶ/ር ፍጹም አሰፋ በኢትዮጵያ የተመድ የልማት ፕሮግራም ተወካይ ጋር ተወያዩ Tamrat Bishaw Feb 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የተባበሩት መንግስታት የልማት ፕሮግራም (ዩኤንዲፒ) ተወካይ ሳሙኤል ባይድ ዶው ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ በአየር ንብረት ለውጥ እና አረንጓዴ ኢኮኖሚ ላይ በርካታ ሃብቶችን…
የሀገር ውስጥ ዜና ዘላቂ ሰላምን ለማምጣት ሁሉም የበኩሉን ሃላፊነት ሊወጣ ይገባል – አቶ እንዳሻው ጣሰው Tamrat Bishaw Feb 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘላቂ ሰላምን ለማምጣት ሁሉም የበኩሉን ሃላፊነት ሊወጣ ይገባል ሲሉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ም/ርዕሰ መስተዳደር እንዳሻው ጣሰው ገለጹ፡፡ በጋምቤላ ክልል "ሕብረ ብሔራዊ ወንድማማችነት እና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና…
የሀገር ውስጥ ዜና የተፈጥሮ ፀጋዎችን ወደ ልማት በመቀየር ከድህነት ለመውጣት መስራት ይገባል – አቶ ፍቃዱ ተሰማ Tamrat Bishaw Feb 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ያሉትን የተፈጥሮ ፀጋዎች ወደ ልማት በመቀየር ከድህነት ለመውጣት በትኩረት መስራት ይገባል ሲሉ በብልጽግና ፓርቲ የኦሮሚያ ክልል ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ሃላፊ ፍቃዱ ተሰማ ተናገሩ። በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሆሳዕና ከተማ "ህብረ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቀደመው ስርዓት ያሻገረውን ዕዳ ወደ ምንዳ መቀየር ይገባል – አቶ አለማየሁ ባውዲ Tamrat Bishaw Feb 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀደመው የፖለቲካ ስርዓታችን አሻግሮ የሰጠንን ዕዳ በውይይት ላይ በተመሠረተ ጥረት ወደ ምንዳ ልንቀይረው ይገባል ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ አለማየሁ ባውዲ ተናገሩ። "ህብረ…