በሚቀጥሉት ሰባት ቀናት የሚኖረው የአየር ሁኔታ ለድህረ ሰብል ስብሰባ አመቺ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚቀጥሉት ሰባት ቀናት ውስጥ የሚኖረው የአየር ሁኔታ በአሁኑ ወቅት በመከናወን ላይ ለሚገኘው የድህረ ሰብል ስብሰባ እንቅስቃሴ አመቺ ሁኔታን እንደሚፈጥር ተገልጿል፡፡
በደቡብ አጋማሽና በመካከለኛው የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የሚኖረው…