Fana: At a Speed of Life!

የጣሊያኗ ቬኒስ ከተማ የቡድን ጎብኚዎችን ልታግድ ነው

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 21 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎብኚዎች መዳረሻ የሆነችው የጣሊያኗ ቬኒስ ከተማ በቡድን የሚደረግ ጉብኝት እና ድምጽ ማጉያዎችን ልታግድ መሆኑ ተሰማ።   የከተማዋ አስተዳደር ውሳኔ ከ25 በላይ ሆነው የሚመጡ ጎብኚዎችን የማያስተናግድ ሲሆን፥ አሰራሩ…

ስፔን የኒውክሌር ማብላያ ማዕከሎቿን በ2035 ለመዝጋት ማቀዷን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ስፔን የኒውክሌር ሃይል ማብላያ ማዕከሎቿን በፈረንጆቹ 2035 ለመዝጋት ማቀዷን አስታውቃለች፡፡ ሀገሪቷ የኒውክሌር ማብላያ ማዕከሎቿን ለመዝጋት ያቀደቸው በታዳሽ ሃይል ዘርፍ ላይ በትኩረት ለመስራት በማለም መሆኑ ተመላክቷል፡፡ ይሁን…

አቶ ደመቀ በሱዳን አሁናዊ ፈተና ኢትዮጵያ ከሱዳን ሕዝብ ጎን እንደምትቆም ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሁናዊው የሱዳን ፈተና ኢትዮጵያ ከሱዳን ሕዝብ ጎን እንደምትቆም ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ፡፡   አቶ ደመቀ መኮንን የሥራ ዘመናቸውን ያጠናቀቁትን የሱዳን ሪፐብሊክ አምባሳደር ጀማል…

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የራስገዝ ስትራቴጂክ ዕቅድ ረቂቅ ሰነድ ለባለድርሻ አካላት ውይይት ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የራስገዝ ስትራቴጂክ እቅድ ረቂቅ ሰነድ ለባለድርሻ አካላት ውይይት ቀረበ፡፡ በውይይት መድረኩ የዩኒቨርሲቲው ተጠባባቂ ፕሬዚዳንት ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) ÷ የአምስት ዓመቱን ስትራቴጂክ ዕቅድ ዝግጅት ሒደትና…

ቻይና አዲስ የመከላከያ ሚኒስትር ሾመች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ዶንግ ጁንን የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስትር አድርጋ ሾመች። ዶንግ ጁን የቀድሞ መከላከያ ሚኒስትር በይፋ ከሥራ ከተሰናበቱ ከሁለት ወራት በኋላ ነው የመከላከያ ሚኒስትር ሆነው የተሾሙት፡፡ የዶንግ ጁን ሹመት የቻይና…

መከላከያ ሚኒስቴር በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች 42 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር በዋግኸምራ ዞን በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች በ42 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር 5 ሺህ ኩንታል የስንዴ ዱቄትበመግዛት ድጋፍ አድርጓል። ድጋፉን ያስረከቡት የመከላከያ ሚኒስትር ዴኤታ ማርታ ሉዊጂ÷የተደረገው…

ግልፅነት ያለው የፋይናንስ አስተዳደር እንዲኖር አመራሩ ስራውን በአግባቡ ሊከታተል እንደሚገባ ተጠቆመ

 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ግልፅነት ያለው የመንግስት ፋይናንስ አስተዳደር እንዲኖር አመራሩ ስራውን በአግባቡ ተገንዝቦ ሊመራ፣ ሊደግፍና ሊከታተል እንደሚገባ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ አሳሰቡ። ርዕሰ መስተዳድሩ የክልሉ ፋይናንስ ቢሮ ከገንዘብ…

ሩሲያ በዩክሬን ላይ ከፍተኛ የአየር ጥቃት መፈጸሟ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በዩክሬን በርካታ ከተሞች ላይ በአንድ ቀን ውስጥ ሰፊ ጥቃት ማካሄዷ ተገልጿል።   ዛሬ ንጋት ላይ ሰው አልባ አውሮፕላኖች እና ሚሳኤሎች በኪየቭ፣ ኦዴሳ፣ ዲኒፕሮፔትሮቭስክ፣ ካርኪቭ እና ሊቪቭ ከተሞች ላይ ድብደባ…

በእንስሳት በሚፈጸም ጥፋት የተሽከርካሪ ብልሽት መጠን ጨምሯል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንስሳት አማካኝነት የሚደርስ የተሽከርካሪ ብልሽት ከፍተኛ ደረጃ የደረሰ ሲሆን÷ ለአብዛኞቹ ጥፋቶችም አይጦች ተጠያቂ ናቸው ተብሏል።   ሮያል አውቶሞቢል ክለብ (አርኤሲ) የተሰኘው ድርጅት÷ በ2023 የመጀመሪያዎቹ 11 ወራት ውስጥ…

ኒው ዴልሂ ከተማ እንቅስቃሴን በሚያውክ ከባድ ጭጋግ መዋጧ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በህንድ ዋና ከተማ ኒው ዴልሂ እና በሰሜን የህንድ አካባቢዎች ከፍተኛ ቅዝቃዜ እና ጥቅጥቅ ያለ ጭጋግ የጉዞ እንቅስቃሴን እያደናቀፈ መሆኑ ተገልጿል፡፡   በዚህም የተነሳ በከተማዋ ከ100 በላይ በረራዎች እና 25 የባቡር ጉዞዎች…