Fana: At a Speed of Life!

ለሀገራዊ ምክክር ስራዎች በቂ የሚዲያ ሽፋን ሊሰጥ ይገባል – አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በሚያከናውናቸው ተግባራት ዙሪያ በቂ ግንዛቤ እንዲፈጠር ተገቢው የሚዲያ ሽፋን መሰጠት እንዳለበት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ ገለጹ።   አፈ ጉባዔው ይህንን የገለጹት…

የፈረንጆቹ 2024 ከፍተኛ የሙቀት መጠን የሚመዘገብበት ዓመት እንደሚሆን ሳይንቲስቶች አስጠነቀቁ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፈረንጆቹ 2024 ሌላኛው ከፍተኛ የሙቀት መጠን የሚመዘገብበት ዓመት ሊሆን እንደሚችል ሳይንቲስቶች አስጠንቅቀዋል፡፡   በሙቀት መጠን እየጨመረ መምጣት እና በኤልኒኖ የአየር ሁኔታ የተነሳ የዓለም አማካይ የሙቀት መጠን ከወትሮው ከፍ…

ሩሲያ ወደ ቤላሩስ የኒውክሌር ጦር መሳሪያ የማድረስ ስራዋን እንዳጠናቀቀች ሉካሼንኮ ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ የኒውክሌር ጦር መሳሪያ ወደ ቤላሩስ የማድረስ ስራዋን ማጠናቀቋን የቤላሩስ ፕሬዚዳንት አሌክሳንደር ሉካሼንኮ ተናግረዋል።   ሉካሼንኮ በሩሲያ ከፍተኛው የዩሬዢያ ኢኮኖሚ ምክር ቤት ለመታደም በትናንትናው ዕለት በሴንት…

ጥንዶቹ ቀሪ ዘመናቸውን በባህር ላይ ለመቅዘፍ ንብረታቸውን ሸጠዋል

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፍሎሪዳ ነዋሪ የሆኑት ጥንዶች ከሦስት ዓመታት በፊት ያላቸውን ንብረት ሁሉ በመሸጥ በመርከብ ዓለምን ለመዞር መወሰናቸውን ተናግረዋል።   ጥንዶቹ ንብረታቸውን ከሸጡ በኋላ የሞተር ቤት ገዝተው የነበረ ቢሆንም የ76 ዓመቱ ጆን…

በጋዛ የተኩስ አቁም ማድረግ የቀይ ባህርን ውጥረት ያረግበዋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእስራዔልና በሃማስ መካከል የተከሰተውን ጦርነት ተከትሎ በቀይ ባህር የተፈጠረውን ውጥረት ለማርገብ ብቸኛው መንገድ በጋዛ የተኩስ አቁም ማድረግ መሆኑን ባለሙያዎች ገለፁ፡፡   በየመን የሚገኙት የሃውቲ አማፂያን ቀይ ባህር…

ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ በጅቡቲ ብሔራዊ ም/ቤት ፕሬዚዳንት ከተመራ ልዑክ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣኅለ ወርቅ ዘውዴ በጅቡቲ ብሔራዊ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ዲሌይታ መሀመድ ዲሌይታ ከተመራው የልዑካን ቡድን አባላት ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ በሁለቱ ወዳጅ ሀገራት ዘርፈ ብዙ ግንኙነቶች ዙሪያ መክረዋል፡፡ ፕሬዚዳንንት…

ንግድ ባንክ በሲቢኢ ኑር አገልግሎት ከ100 ቢሊየን ብር በላይ ተቀማጭ ሂሳብ ሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባለፉት 10 ዓመታት ውስጥ በሲቢኢ ኑር የባንክ አገልግሎት ከ100 ቢሊየን ብር በላይ ተቀማጭ ሂሳብ መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት (ሲቢኢ ኑር)…

ኢትዮጵያ እና ስዊዘርላንድ 6ኛውን የጋራ የፖለቲካ ምክክር አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው የኢትዮ-ስዊዘርላንድ የጋራ የፖለቲካ ምክክር በበርን ከተማ ተካሂዷል፡፡ የሁለትዮሽ ምክክር መድረኩን የመሩት÷ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ እና የስዊዘርላንድ ረዳት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርና የአፍሪካ ክፍል…

የታላቁ ህዳሴ ግድብ መገንባት በተፋሰሱ ሀገራት ጉዳት እንደማያደርስ ግብፅ ታውቃለች- ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ መገንባት በግብፅም ሆነ በተፋሰሱ ሀገራት ጉዳት እንደማያደርስ ግብፅ ታውቃለች ሲሉ ምሁራን ተናገሩ፡፡   ለአራተኛ ጊዜ በተካሄደው የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ድርድር ግብጽ የቀድሞው የቅኝ ግዛት…

ኢትዮጵያ በቀይ ባሕር ቀጣና ያላት ስትራቴጂካዊ ፍላጎት ላይ ያተኮረ አውደ ጥናት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በቀይ ባሕር ቀጣና ያላት ስትራቴጂካዊ ፍላጎት ላይ ያተኮረ ሀገር አቀፍ አውደ ጥናት ዛሬ በሰመራ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነው፡፡ አውደ ጥናቱን ያዘጋጁት÷ ሰመራ ዩኒቨርሲቲ ከአዲስ አበባ፣ መቀሌ፣ ድሬዳዋ እና…