Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ ያዘጋጀችው የአረንጓዴ ዐሻራ መካነ ርዕይ የመሪነትን ቁርጠኝነት ያሳየ ነው – አሁና ኢዚያኮንዋ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በኮፕ28 'ግሪን ዞን' የዱባይ ከተማ ኤክስፖ ላይ ያዘጋጀችው የአረንጓዴ ዐሻራ መካነ ርዕይ (ፓቪሊዮን) የሚደነቅና በዋናነት የመሪነትን ቁርጠኝነት ያሳየ መሆኑን በተባበሩት መንግስታት የልማት ፕሮግራም የአፍሪካ ቀጣናዊ ዳይሬክተር አሁና…

በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) አነሳሽነት በኢትዮጵያ የተሰራው የአረንጓዴ ልማት በልዩነት የሚታይና አስገራሚ ነው – ቶኒ ብሌር

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 21 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) አነሳሽነት በኢትዮጵያ የተሰራው የአረንጓዴ ልማት በልዩነት የሚታይና አስገራሚ ነው ሲሉ የቀድሞ የእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስትር ቶኒ ብሌር ገለጹ።   የቀድሞ የእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስትር ቶኒ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እዳ ሸክም ከሆነ የትኛውም ሀገር የአየር ንብረት ፈተናን መቋቋም አይችልም ሲሉ ተናገሩ።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዱባይ እየተካሄደ በሚገኘው የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ላይ ንግግር አድርገዋል። በንግግራቸውም የተጎዱ ሀገራት የዕዳ ጫናን ለመቀነስ፣ የአየር ንብረትን ለመቋቋም እና ፍትሃዊ እና ዘላቂነት ያለው የኢኮኖሚ እድገት ግባቸውን እንዲያሳኩ የቡድን 20 አባል ሀገራት ሰፊ እና…

በዓለም የአየር ንብረት ለውጥ ላይ የሚመክረው የኮፕ28 ጉባኤ በዛሬው ዕለት በዱባይ ተጀምሯል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም የአየር ንብረት ለውጥ ላይ የሚመክረው የኮፕ28 ጉባኤ በዛሬው ዕለት በዱባይ ተጀምሯል።   ጉባኤው በተለያዩ ዋና ዋና አጀንዳዎች ላይ እንደሚመክርና ውሳኔዎችን እንደሚያሳልፍም ይጠበቃል፡፡   በጉባኤው…

በሀገራዊ ምክክር ዙሪያ ከልማት አጋሮች ጋር የሚደረገው ውይይት አራተኛው ዙር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አራተኛው ዙር ውይይት በሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን እና በልማት አጋሮች መካከል ከገንዘብ ሚኒስቴር አመራሮች እና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) የኢትዮጵያ ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት ጋር ተካሂዷል።   በፈረንጆቹ ሕዳር 29 ቀን 2023…

በአስቸኳይ የሙስና መከላከል ሥራ 812 ሚሊየን ብር ገደማ ከምዝበራ ማዳን መቻሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ስነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን በ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት በተከናወነ አስቸኳይ ሙስና የመከላከል ሥራ 812 ሚሊየን ብር ገደማ ከምዝበራ ማዳን መቻሉን ገለጸ፡፡ ኮሚሽኑ የ2016 በጀት ዓመት ዕቅድና የአንደኛ…

በህንድ ዋሻ የተናደባቸው ሠራተኞች ከ17 ቀናት በኋላ በሕይወት መውጣታቸው ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በህንድ ዋሻ የተናደባቸው ሠራተኞች ከ17 ቀናት በኋላ በሕይወት በመውጣታቸው የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ‘እንኳን ደስ አላችሁ’ መልዕክት አስተላለፉ።   ጠቅላይ ሚኒስትሩ 17 ቀናት ከዘለቀው የነፍስ አድን ከባድ ጥረት…

የቻይና ዘመናዊ የባህር የውስጥ ለውስጥ አቋራጭ መንገድ ግንባታ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ቻይና ጓንግዶንግ ግዛት የተገነባው የቻይና አዲስ የባህር ውስጥ አቋራጭ ዋሻ በዛሬው ዕለት መጠናቀቁ ተገልጿል። ወደ 6 ነጥብ 8 ኪሎ ሜትር የሚሸፍነው ዋሻ ሼንዘንን እና ዞንግሻንን የሚያገናኘው 24 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው አውራ…

የሰሜን ኮሪያ የስለላ ሳተላይት የአሜሪካ ተቋማትን ፎቶ ማንሳቷ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ ባለፈው ሳምንት ያመጠቀቻት ወታደራዊ የስለላ ሳተላይት ዋይት ሀውስን ሳይቀር ፎቶ ማንሳቷን ፒዮንግያንግ ገልፃለች፡፡   ሰሜን ኮሪያ የአሜሪካን እና የደቡብ ኮሪያን ኃይል ለመከታተል እንደምትጠቅም የተናገረችላት አዲሷ…

ሴኔቱ ለዩክሬን በሚደረገው ዕርዳታ ላይ ድምፅ እንደሚሰጥ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ለዩክሬን እና ለእስራኤል ባቀረቡት በቢሊየን የሚቆጠር ዶላር ድጋፍ ጥያቄ ላይ በታኅሳስ ወር የመጀመሪያ ሳምንት ድምፅ እንደሚሰጥ የአሜሪካ ሴኔት የአብላጫዎቹ መሪ ቹክ ሹመር አስታወቁ፡፡   የባይደን አሥተዳደር÷…