ዩኒቨርሲቲዎች ጥራት ያለው ትምህርት በማቅረብ የሚመራመር ዜጋ መፍጠር እንደሚጠበቅባቸው ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ጥራት ያለው ትምህርት በማቅረብ የሚመራመርና በሥነ-ምግባር የታነጸ ዜጋ መፍጠር እንደሚጠበቅባቸው ተገለፀ፡፡
ከ32ኛው የትምህርት ጉባኤ ትይዩ የቅድመ ጉባኤ መድረክ በጅግጅጋ ከተማ ተካሂዷል፡፡
በመድረኩ…