የሀገር ውስጥ ዜና የብሔሮች፣ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል ዋዜማ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው Tamrat Bishaw Dec 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ሕዳር፣28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 18ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል ዋዜማ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው። በመርሐ ግብሩ የሁሉም ኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ተወካዮች ተገኝተዋል። በዚህም ብሔሮች፣ብሔረሰቦችና ሕዝቦች…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ሞሮኮ ለዘላቂ የኃይል ተደራሽነት ዓለም አቀፍ ጥምረት ለመፍጠር ተተፈራረሙ Tamrat Bishaw Dec 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ሞሮኮ ከኮፕ28 ጉባኤ ጎን ለጎን በዘላቂ የኃይል ተደራሽነት ዓለም አቀፍ ጥምረት ለመፍጠር የመግባቢያ ሰነድ መፈራረማቸው ተገለጸ፡፡ የመግባቢያ ስምምነቱ የኢፌዴሪ ውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ኢንጂነር ሀብታሙ ኢተፋ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የተባበሩት አረብ ኢምሬቶች መሪ ለፕሬዚዳንት ፑቲን አቀባበል አደረጉ Tamrat Bishaw Dec 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት አረብ ኢምሬቶች ፕሬዚዳንት ሞሃመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ሀገራቸው ለገቡት የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቪላድሚር ፑቲን አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡ በፈረንጆቹ ከ2019 በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የሩሲያው ፕሬዚዳንት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የፈረንጆቹ 2023 በታሪክ በጣም ሞቃታማው ዓመት ተባለ Tamrat Bishaw Dec 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፈረንጆቹ 2023 በታሪክ ውስጥ በጣም ሞቃታማው ዓመት ነው ሲል የአውሮፓ የአየር ንብረት ለውጥ አገልግሎት ኮፐርኒከስ አስታውቋል፡፡ ክብረ ወሰኑን ለመስበር ሕዳር ወር ስድስተኛው ተከታታይ በጣም ሞቃታማው ወር የነበረ ሲሆን÷…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የሲንጋፖር ተማሪዎች በሒሳብ፣ በሳይንስና በንባብ ቀዳሚ ደረጃ መያዛቸው ተመላከተ Tamrat Bishaw Dec 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲንጋፖር ተማሪዎች በሒሳብ፣ በሳይንስ እና በንባብ ቀዳሚ ደረጃ መያዛቸውን 38 አባል ሀገራት ያሉት የኢኮኖሚ ትብብር እና ልማት ድርጅት (ኦኢሲዲ) ጥናት አስታውቋል፡፡ ተማሪዎች እውቀታቸውን እና ክህሎቶቻቸውን በተጨባጭ በዓለም…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የእስራኤል ወታደራዊ ተልዕኮን ማስፋት ጋዛን የበለጠ ገሃነም ያደርጋታል ሲል ተመድ አስታወቀ Tamrat Bishaw Dec 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት እስራኤል ወታደራዊ ተልዕኮዋን ባሰፋች ቁጥር ጋዛን የበለጠ ገሃነም ያደርጋታል ሲል አስታውቋል። በጋዛ ሰርጥ የባሰ አስፈሪ ሁኔታ ሊፈጠር ነው ሲል የገለፀው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ለዕርዳታ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የቤንያሚን ኔታንያሁ የሙስና ክስ ዳግም መታየት መጀመሩ ተገለጸ Tamrat Bishaw Dec 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ የሙስና ክስ ዳግም መታየት መጀመሩ ተገልጿል፡፡ በፈረንጆቹ ጥቅምት 7 የተፈፀመውን ክስተት ተከትሎ ከእስራኤል የፍትህ ሚኒስትር በተሰጠ አስቸኳይ ትዕዛዝ ጉዳዩ ባለበት እንዲቆይ መደረጉ የሚታወስ ነው።…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቻይና የአሜሪካ የባህር ኃይል መርከብ የውሀ ድንበሯን መጣሱን አስታወቀች Tamrat Bishaw Dec 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ የባህር ኃይል መርከብ በህገ-ወጥ መንገድ የውሀ ድንበሯን ጥሶ ወደ ግዛቷ መግባቱን የቻይና መከላከያ አስታውቋል፡፡ የቻይና ወታደራዊ ኃይል በዛሬው ዕለት እንደገለጸው የአሜሪካ የባህር ኃይል መርከብ በህገ-ወጥ መንገድ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሀሩራማ አካባቢ በሽታዎችን ለመከላከል ከ777 ሚሊየን ዶላር በላይ ገንዘብ ቃል ተገባ Tamrat Bishaw Dec 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮፕ28 ጉባኤ ለጋሽ ሀገራት የሀሩራማ አካባቢ በሽታዎችን ለመከላከል 777 ነጥብ 2 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገብተዋል። ቃል የተገባው ገንዘብ በፈረንጆቹ 2030 ሀሩራማ በሽታዎችን ለመከላከል በዓለም ጤና ድርጅት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የአውሮፓ ኮሚሽን ፕሬዚዳንት ለካርበን ልቀት ክፍያ እንዲከፈል ግፊት እያደረጉ ነው Tamrat Bishaw Dec 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን ፕሬዚዳንት ኡርሱላ ቮን ደር ሌየን በዓለም ዙሪያ ሁሉም ለካርበን ልቀት እንዲከፍሉ ጥሪ አቅርበዋል። በዓለም ዙሪያ 73 የካርበን ዋጋ መመዝገቢያ መሳሪያዎች እንዳሉ የጠቆሙት ፕሬዚዳንቷ÷ ነገር ግን ከዓለም…