Fana: At a Speed of Life!

ለ7 ነጥብ 3 ሚሊየን ዜጎች እርዳታ የማድረስ ስራ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ7 ነጥብ 3 ሚሊየን ዜጎች እርዳታ የማድረስ ስራ እየተሰራ መሆኑን የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ገለጸ፡፡   የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ሽፈራው ተክለማርያም (ዶ/ር) በሰጡት መግለጫ በራስ አቅም…

ኢትዮጵያ ለ28ኛው ዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ከፍተኛ ዝግጅት ማድረጓ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በ28ኛው ዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ከፍተኛ ዝግጅት ማድረጓን የፕላንና ልማት ሚኒስቴር አስታውቋል።   በተባበሩት አረብ ኢምሬቶች ዱባይ ውስጥ ከሕዳር 20 እስከ ታህሳስ 2 የሚካሄደው ጉባኤው…

ሰሜን ኮሪያ የስለላ ተግባር የሚያከናውን ሳተላይት በተሳካ ሁኔታ ወደህዋ ማምጠቋን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ ወታደራዊ የስለላ ተግባር የሚያከናውን ሳተላይቷን በተሳካ ሁኔታ ወደ ህዋ ማምጠቋን ገልጻለች፡፡   በዚህ ዓመት ያደረገቻቸው ሁለት ሙከራዎች የከሸፉባት ሰሜን ኮሪያ የአሁኑን ሳተላይት በተሳካ ሁኔታ ማምጠቅ የቻለችው በሩሲያ…

38 ጥርስ ያላት ህንዳዊት በዓለም ድንቃድንቅ መዝገብ ላይ ተመዘገበች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ26 ዓመቷ ህንዳዊት ከሌሎች በተለየ 38 ጥርሶች ያሏት በመሆኑ በዓለም ድንቃድንቅ መዝገብ ላይ ለመስፈር በቅታለች። ካልፓና ባላን የተባለችው ህንዳዊቷ ብዙዎች በተፈጥሮ ካላቸው አማካይ የጥርስ ብዛት ስድስት ተጨማሪ ጥርሶች እንዳሏት ታውቋል፡፡…

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በከተሞች ልማት ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የበለጸጉ እና ምቹ ከተሞችን መፍጠር ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ በቡታጅራ ከተማ በመካሄድ ላይ ይገኛል፡፡   በመድረኩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ እንዳሻው ጣሰው እና ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ…

ብራዚል በታሪኳ ከፍተኛ የተባለለትን የሙቀት መጠን አስመዘገበች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ብራዚል በታሪኳ ከፍተኛ የተባበለለትን 44 ነጥብ 8 ዲግሪ ሴሊሺየስ የሙቀት መጠን አስመዝግባለች፡፡   ይህ ከፍተኛ ሙቀት የተመዘገበው በብራዚል ደቡብ ምስራቅ ሚናስ ገራይስ በምትገኘው አራኩዋይ ከተማ እንደሆነ ባለስልጣናት…

ህንድ የሰብዓዊ እርዳታ ወደ ጋዛ ላከች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ህንድ የንፁሃን ዜጎችን ህይዎት ይታደጋል ያለችውን ሁለተኛ ዙር የሰብዓዊ እርዳታ ወደ ጋዛ መላኳን አስታውቃለች፡፡ መድሃኒት እና የአደጋ መከላከያ ቁሳቁሶችን የያዘው ሁለተኛው ዙር የሰብዓዊ እርዳታ ለግብፅ ቀይ ጨረቃ መድረሱም ተመላክቷል፡፡…

የቡድን 20 ሲደብሊውኤ ጉባኤ በአፍሪካ ኢንቨስትመንትን ለማስፋፋት ዓላማ መሰነቁ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጀርመን ፕሬዚዳንትነት የሚመራው የቡድን 20 ‘ኮምፓክት ዊዝ አፍሪካ (ሲደብሊውኤ)’ ጉባኤ በአፍሪካ ኢንቨስትመንትን ለማስፋፋት ዓላማ መሰነቁ ተገልጿል፡፡   ሲደብሊውኤ ጉባኤ በጀርመን በርሊን በመካሄድ ላይ ነው፡፡   ቡድን…

እስራኤል በቀን ሁለት ቦቴ ነዳጅ ወደ ጋዛ እንዲገባ እንደምትፈቅድ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል በቀን ሁለት ቦቴ ነዳጅ ወደ ጋዛ ሰርጥ እንዲገባ እንደምትፈቅድ ገልፃለች። እስራኤል እዚህ ውሳኔ ላይ የደረሰችው በአሜሪካ በኩል ግፊት ስለበዛባት እንደሆነም ተመላክቷል፡፡ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር…

በፓሪስ ኦሊምፒክ ለሚሳተፈው የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ቡድን የመለማመጃ ስታዲየም ፈቃድ የመግባቢያ ሥምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 8 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓሪስ የኦሊምፒክ ውድድር ለሚሳተፈው የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ቡድን የመለማመጃ ስታዲየም ፈቃድ የመግባቢያ ሥምምነት ተፈረመ። ሥምምነቱ የተፈረመው በፓሪሱ አንቶኒ ክፍለከተማ ከሚገኝ ስታዲየም ጋር ነው። ሥምምነቱን የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን…