Fana: At a Speed of Life!

በታዳጊ ሀገራት የጤና አገልግሎትን አስተማማኝ ለማድረግ የፀሐይ ኃይል አማራጭን መጠቀም እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2016 (ኤ ፍ ቢ ሲ) የፀሐይ ኃይል በታዳጊ ሀገራት የጤና አገልግሎትን አስተማማኝ ለማድረግና ህይወትን ለመታደግ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አለው ሲሉ ባለሙያዎች ተናገሩ፡፡   በታዳጊ ሀገራት የሚገኙ ሁሉም የጤና ተቋማት በአምስት ዓመታት ውስጥ ከ 5 ቢሊየን…

በኢትዮጵያ እና በኮሪያ መካካል ያለውን የኢኮኖሚ ትብብር ለማጠናከር ያለመ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2016 (ኤ ፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ ሰመሪታ ሰዋሰው ከኮሪያ ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ (ኮይካ) ፕሬዚዳንት ካንግ ዎን ሳም ጋር በኢትዮጵያ እና በኮሪያ መካከል ያለውን ኢኮኖሚያዊ ትብብር ማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ተወያይተዋል።  …

ሀገር አቀፍ የተቀናጀ የወንጀል መከላከል ስትራቴጂ ማስፈጸሚያ ሰነድ ተዘጋጀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2016 (ኤ ፍ ቢ ሲ) ሀገር አቀፍ የተቀናጀ የወንጀል መከላከል ስትራቴጂ ማስፈጸሚያ ሰነድ መዘጋጀቱን ፍትሕ ሚኒስቴር አስታወቀ።   የፍትሕ ሚኒስቴር ሀገር አቀፍ የተቀናጀ የወንጀል መከላከል ስትራቴጂ ማስፈጸሚያ ሰነድ ላይ ከሚመለከታቸው የዘርፉ ባለድርሻ አካላት…

በየዓመቱ 1 ነጥብ 3 ሚሊየን ሰዎች ትንባሆ በማጨስ በሚመጣ ካንሰር ህይወታቸውን ያጣሉ- ጥናት

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2016 (ኤ ፍ ቢ ሲ) ህንድን ጨምሮ በሰባት ሀገራት ትንባሆ በማጨስ ምክንያት በሚመጣ ካንሰር በየዓመቱ ከ1 ነጥብ 3 ሚሊየን በላይ ሰዎች ህይወት እንደሚቀጠፍ ጥናት አመላክቷል። የላንሴት ኢ-ክሊኒካል ሜዲሲን ጆርናል ያወጣው ጥናት እንዳረጋገጠው ህንድ፣ ቻይና፣…

መንግሥት የትኛውንም ጉዳይ በሠላማዊ መንገድ ብቻ ለመፍታት ሁልጊዜም ዝግጁ ነው – አቶ ተስፋዬ በልጅጌ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2016 (ኤ ፍ ቢ ሲ) መንግሥት የትኛውንም ጉዳይ ሠላማዊ በሆነ መንገድ ብቻ ለመፍታት ሁልጊዜም ዝግጁ ነው ሲሉ የመንግሥት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ ገለጹ። በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት የሚሰሩ የውክልና ሥራዎችን በተመለከተ የሁሉም ክልልና…

ሠራዊቱ በጥቃቅን ችግሮች እንዳይጠመድ የፖለቲካ አመራሩ የፖለቲካ ችግሮችን መፍታት አለበት – ዲማ ነጎ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር መከላከያ ሠራዊት በጥቃቅን ችግሮች እንዳይጠመድ የፖለቲካ አመራሩ የፖለቲካ ችግሮችን መፍታት እንዳለበት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና ሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ዲማ ነጎ (ዶ/ር) አስገነዘቡ። ቋሚ ኮሚቴው…

ኢትዮጵያ እና የዓለም ባንክ የንጽህና አጠባበቅ አጀንዳን ለማፋጠን ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት እና የዓለም ባንክ የውሃ፣ የአካባቢ እና የግል ንፅህና አጠባበቅ የ(ዋሽ) አጀንዳን ለማፋጠን በትብብር ለመስራት መስማማታቸው ተገለጸ፡፡   የገንዘብ ሚኒስቴር ከዓለም ባንክ ጋር በመተባበር በምስራቅና ደቡብ…

በቻይና የሚደገፈው የአፍሪካ በሽታ መቆጣጠሪያና መከላከያ ማዕከል ላቦራቶሪ በኢትዮጵያ ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና የሚደገፈው የአፍሪካ የበሽታ መቆጣጠሪያና መከላከያ ማዕከል (አፍሪካ ሲዲሲ) ላቦራቶሪ በኢትዮጵያ ተከፍቷል፡፡ የአፍሪካ የበሽታ መቆጣጠሪያና መከላከያ ማዕከል (አፍሪካ ሲዲሲ) በቻይና የገንዘብ ድጋፍ የሚደረግለትን ከፍተኛ ላቦራቶሪ…

ሁዋዌ ሲድስ ፎር ዘ ፊውቸር ተማሪዎች የኢንዱስትሪ እውቀት ይዘው እንዲወጡ እያገዘ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እንደ ‘ሁዋዌ ሲድስ ፎር ዘ ፊውቸር’ ያሉ ስልጠናዎች ተማሪዎች የኢንዱስትሪ እውቀት ይዘው እንዲወጡ እያገዙ መሆኑ ተገለጸ። ‘ሁዋዌ ሲድስ ፎር ዘ ፊውቸር 2023’ የስልጠና መርሐ ግብር ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር…

በጤና ተቋማት ያሉ የእናቶች ማቆያዎች የእናቶችን ሞት ለመቀነስ ሚናቸውን እየተወጡ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጤና ተቋማት ያሉ የእናቶች ማቆያ ቤቶች የእናቶችን ሞት ለመቀነስ ያላቸው ሚና ከፍተኛ መሆኑ ተገለጸ፡፡ በወሊድ ምክንያት የሚከሰት የእናቶችን ሞት ለመቀነስ ነባር ማቆያ ቤቶችን ለማጠናከር እና በህብረተሰቡ ተሳትፎ አዳዲስ ቤቶችን ለመገንባት…