Fana: At a Speed of Life!

ስዊዘርላንድ የኒውክሌር ኃይል የመጠቀም እቅዷን እንደምታራዝም ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አውሮፓዊቷ ሀገር ስዊዘርላንድ በኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ያሉ ሁሉም መሣሪያዎች በጥሩ ሁኔታ ላይ የሚገኙ እስከሆነ ድረስ ሥራቸውን ይቀጥላሉ ስትል ገልፃለች፡፡ ስዊዘርላንድ እዚህ ውሳኔ ላይ የደረሰችው በኤሌክትሪክ አቅርቦት እጥረት ስጋት እና…

የ5 ሺህ ቤቶች ግንባታ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ይጠናቀቃል-ከንቲባ አዳነች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በከተማ አስተደዳሩ በጀት ግንባታቸው የተጀመሩ የ5 ሺህ ቤቶች ግንባታ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ እንደሚጠናቀቅ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስታወቁ፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ÷ ዛሬ በሁለተኛ ቀን…

የ2016 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የውድድር ዘመን ነገ ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2016 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የውድድር ዘመን ነገ በሚደረጉ ስድስት ጨዋታዎች ጅማሮውን እንደሚያደርግ ተገልጿል። ዘንድሮ በሁለት ምድቦች 28 ክለቦችን ተሳታፊ የሚያደርገው ውድድሩ በሐዋሳ እና አዲስ አበባ የሚከናወን መሆኑ ተመላክቷል፡፡…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ የሳዑዲ አፍሪካን ግንኙነት ለማጠናከር ቁርጠኛ መሆኗን ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 30 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ የሳዑዲ አፍሪካን ግንኙነት ለማጠናከር ቁርጠኛ መሆኗን ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሳዑዲ አፍሪካ ጉባኤ ላይ ተገኝተው ባደረጉት ንግግር፥ ለበርካታ አስርት አመታት ሳዑዲ ለአፍሪካ ዕድገት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሳዑዲው ልዑል ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 30 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሳዑዲው ልዑል መሃመድ ቢን ሳልማን ቢን አብዱልአዚዝ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸው የኢትዮጵያን የልማት እና የኢኮኖሚ ሪፎርም ብሎም በቀጠናው እየተጫወተች ያለውን ሚና ጨምሮ የሁለትዮሽ እና ቀጠናዊ…

በአፍሪካ የፕላስቲክ ቆሻሻ ከቁጥጥር ውጭ እየሆነ መምጣቱ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ከሌላው አካባቢ በተለየ ሁኔታ የፕላስቲክ ቆሻሻ ከቁጥጥር ውጭ እየሆነ መጥቷል ሲል በጉዳዩ ላይ የተደረገ አዲስ ጥናት አመላክቷል፡፡ ቲር ፈንድ እንደተባለው ግብረ ሰናይ ድርጅት ገለጻ፤ ከሰሃራ በታች ባሉ የአፍሪካ ሀገራት አንድ…

መሠረተ ልማቶች የሚጠበቀውን የጥራት ደረጃ እንዲያሟሉ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመላው ሀገሪቱ የሚገነቡ መሠረተ ልማቶች የሚጠበቀውን የጥራት ደረጃ ያሟሉ እንዲሆኑ እየተሠራ መሆኑን የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ገለጸ።   ጥራትን በጠበቀ የመሠረተ-ልማት ኢንቨስትመንት አተገባባር ዙሪያ ሀገር አቀፍ አውደ…

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ገቢዎች ቢሮ ከ12 ቢሊየን ብር በላይ ለመሰብሰብ ማቀዱን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ገቢዎች ቢሮ በ2016 በጀት ዓመት ከ12 ቢሊየን ብር በላይ ለመሰብሰብ ማቀዱን ገልጿል። በቢሮው የትምህርትና ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ወይዘሮ ህይወት ከላይ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…

የወጣቱን ስብዕና ለመቅረጽና ሀገርን ለማሻገር ያለመ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "የለውጥ ትውልድ" የተሰኘ የወጣቱን ስብዕና ለመቅረጽና ሀገርን ለማሻገር ያለመ ፕሮጀክት ይፋ ሆኗል።   የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) ፕሮጀክቱ ቅን ቢዝነስ ግሩፕ ከተባለ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት…

ተመድ በጋዛ እና በዩክሬን የተኩስ አቁም ማስፈን ያልቻለ ‘ፋይዳ የሌለው ድርጅት’ ሆኗል- ጄፍሪ ሮበርትሰን

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በጋዛ እና በዩክሬን የተኩስ አቁም ማስፈን ያልቻለ ‘ፋይዳ የሌለው ድርጅት’ ሆኗል ሲሉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ ጄፍሪ ሮበርትሰን ተናግረዋል። ከአልጀዚራ ጋር ቆይታ ያደረጉት የሰብአዊ መብት ተሟጋቹ “ፑቲን…