አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ህብረተሰቡን በእኩልነትና በፍትሃዊነት ማገልገል አለባቸው- አቶ ኦርዲን በድሪ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ የአገልጋይነት ቀንን ምክንያት በማድረግ ከማለዳ 12 ሰዓት ጀምሮ የተለያዩ ተግባራትን አከናውነዋል፡፡
ርዕሰ መስተዳድሩ በተለይም የዓለም ቅርስ በሆነው የጁገል ቅርስ የፅዳት ስራዎችን ያከናወኑ…