የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ሲሪላንካ በአራት የግብርና ዘርፎች በትብብር ለመስራት ተስማሙ Tamrat Bishaw Aug 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ሲሪላንካ በሻይ ምርት፣ ፍራፍሬ፣ ጎማ ዛፍ ልማት እና በሌማት ትሩፋት ላይ በጋራ ለመስራት ተስማምተዋል። የግብርና ሚኒስትር ግርማ አማንቴ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የሲሪላንካ አምባሳደር ኬ ኬ ቴሻንታ ኩማራሲሪን ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የአፍሪካ ህብረት ኒጀርን ከአባልነት ተሳትፎ አገደ Tamrat Bishaw Aug 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ህብረት በፈረንጆቹ ሐምሌ 26 ቀን 2023 የተካሄደውን መፈንቅለ መንግስት ተከትሎ ኒጀርን ከሁሉም እንቅስቃሴዎቹ እንዳትሳተፍ ማገዱን አስታወቀ፡፡ ህብረቱ ዛሬ በሰጠው መግለጫ÷ የመፈንቅለ መንግስቱ መሪዎች በምርጫ ስልጣን የያዙትን…
የሀገር ውስጥ ዜና አፍሪካ ከነዳጅ ጥገኝነት የመላቀቅ ተስፋ እንዳላት ተገለጸ Tamrat Bishaw Aug 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካ በነዳጅ ላይ ካላት ጥገኝነት የመላቀቅ ተስፋ እንዳላት የአካባቢ ጥበቃ ባለሙያዎች ገለጹ፡፡ በአሁኑ ጊዜ አህጉሪቱ 52 በመቶ ታዳሽ ባልሆነው የነዳጅ ሃይል ላይ ጥገኛ ናት ያሉት ባለሙያዎቹ÷ እንደ ፀሀይ፣ ንፋስ እና ጋዝ ያሉ…
ስፓርት ስፔን የ2023 የሴቶች የዓለም ዋንጫን አሸነፈች Tamrat Bishaw Aug 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2023 የሴቶች የዓለም ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ ስፔን እንግሊዝን 1 ለ 0 በማሸነፍ ለመጀመሪያ ጊዜ ዋንጫውን አንስታለች። የቡድኑ አምበል ኦልጋ ካርሞና በ29ኛው ደቂቃ ለስፔን የማሸነፊያዋን ጎል አስቆጥራለች። የእንግሊዟ ግብ ጠባቂ ሜሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) እና ፕሬዚዳንት ቢን ዛይድ የውሃ እና ኢነርጂ አውደ ርዕይን ከፈቱ Tamrat Bishaw Aug 18, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች ፕሬዚዳንት መሀመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን በኢትዮጵያ ሳይንስ ሙዚየም የውሃ እና ኢነርጂ አውደ ርዕይን በይፋ ከፍተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማኅበራዊ ትስስር…
የሀገር ውስጥ ዜና ሳፋሪኮም የሞባይል ገንዘብ ማስተላለፊያ ‘ኤም-ፔሳ’ አገልግሎትን ዛሬ በይፋ ያስጀምራል Tamrat Bishaw Aug 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሳፋሪኮም የአፍሪካ ትልቁ የሞባይል ገንዘብ ማስተላለፊያ 'ኤም-ፔሳ' አገልግሎትን ከሶስት ወራት በኋላ ዛሬ በይፋ አገልግሎት ላይ እንደሚያውል ገለጸ። አገልግሎቱ ለሦስት ወራት በሙከራ የቆየ፣ ቴክኒካል ዝግጁነቱን ያጠናቀቀ፣ ከባንኮች ጋር ቁልፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፊሊፒንስ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የንግድ ግንኙነት ለማጠናከር ፍላጎት እንዳላት ገለጸች Tamrat Bishaw Aug 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፊሊፒንስ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የንግድ ግንኙነት የበለጠ ለማጠናከር ፍላጎት እንዳላት የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ፈርዲናንድ ቦንቦንግ ማርከስ ገለጹ፡፡ በፊሊፒንስ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሆነው የተሾሙት አምባሳደር ደሴ ዳልኬ የሹመት ደብዳቤያቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና የንፅህና መጠበቂያ ቁሳቁስ ተደራሽነትን ለማረጋገጥ የተለያየ ተግባር እየተከናወነ ነው Tamrat Bishaw Aug 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶች የንፅህና መጠበቂያ ቁሳቁስ ተደራሽነትን ለማረጋገጥ የተለያየ ተግባር እየተከናወነ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር ገለጸ። ለረጅም ዓመታት ቀረጥ ሲጣልባቸው ከነበሩ የቅንጦት እቃዎች ዝርዝር ውስጥ የነበረው የንፅህና መጠበቂያ ቁስ የጤና ሚኒስቴር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የአሜሪካ፣ ደቡብ ኮሪያ እና የጃፓን የመከላከያ ጥምረት የቀጠናውን ውጥረት ያባብሳል ስትል ቻይና ገለፀች Tamrat Bishaw Aug 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ፣ ደቡብ ኮሪያ እና የጃፓን የመከላከያ ጥምረት የቀጠናውን ውጥረት ያባብሳል ስትል ቻይና ገልፀለች፡፡ የአሜሪካ፣ የጃፓን እና የደቡብ ኮሪያ መሪዎች የፊታችን ዓርብ በካምፕ ዴቪድ እንደሚገናኙ ተገልጿል፡፡ ሀገራቱ በተለይም በቴክኖሎጂ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ደብረ ብርሀን ከተማ ወደ አንፃራዊ ሰላም ተመልሳለች Tamrat Bishaw Aug 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን መቀመጫ የሆነችው ደብረ ብርሀን ከተማ ወደ አንፃራዊ ሰላም መመለሷን የከተማዋ አስተዳደር አስታወቀ። በከተማዋ የንግድና የትራንስፖርት እንቅስቃሴ በከፊል የጀመረ ሲሆን÷ ባንኮችና የግል የፋይናንስ…